1 Kings 8:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ድማ ገጹ ገልቢጡ ንብዘሎ ኣኼባ እስራኤል ባረኾ፣ ብዘሎ ኣኼባ እስራኤል ድማ ደው በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ፊቱን ዘወር አድርጎ የእስራኤልን ጉባኤ ሁሉ መረቃቸው፤ የእስራኤልም ጉባኤ ሁሉ ቆመው ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ፊቱን ዘወር አድርጎ የእስራኤልን ጉባኤ ሁሉ መረቀ፤ የእስራኤልም ጉባኤ ሁሉ ቆመው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሥ ሰሎሞንም የእስራኤል ጉባኤ በዚያ ቆመው ሳሉ፥ ወደ እነርሱ ፊቱን ዞር አድርጎ የእስራኤልን ጉባኤ ሁሉ ባረከ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ያአይ ኩመንይ ኤቂደእሽን፥ ካቲ ኡንቱንቱኮ ስሚደ፥ ሀዋዳን ያጊደ ኡንቱንታ አንጄዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa yaa'ay kumentsay ek'k'ide'ishshin, kaatii unttunttukko simmiide, hawaadan yaagiide unttuntta anjjeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele as ubbay duulatan kumi eqqidishin kawoy isttako simmidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣስ ኡባይ ዱላታን ኩሚ ኤቂዲሺን ካዎይ ኢስታኮ ሲሚዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ማባራይ ኩመ ያን ኤቅዳሽን፥ ካዎይ ኤንታኮ ስሚድ፥ ሀይሳዳ ያግድ ኤንታዉ ዎስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele maabaray kumethi yan eqidashin, kawoy entako simmidi, haysada yaagidi entaw woossis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መላው የእስራኤል ጉባኤ በዚያ ቆሞ ሳለ፣ ንጉሡ ፊቱን ወደ እነርሱ መልሶ ጉባኤውን ባረከ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያ ቆመው ሳሉ፥ ንጉሥ ሰሎሞን ፊቱን ወደ እነርሱ መልሶ የእግዚአብሔር በረከት በእነርሱ ላይ እንዲወርድ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኵሉ ጉባኤ እስራኤል ደው ኢሉ እንተሎ፥ እቲ ንጉስ ገፁ መሊሱ ነቲ ጉባኤ እስራኤል ባረኾ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ንጉስ ድማ ገጹ መሊሱ ንብዘሎ ማሕበር እስራኤል መረቖ፡ እቲ ማሕበር እስራኤል ከኣ ብዘሎ ደው ኢሉ ነበረ። |