1 Kings 8:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብርግጽ ክትነብረሉ እትኽእል ቤት፡ ንዘለኣለም እትነብረሉ ጽኑዕ ቦታ ሰሪሐልኩም ኣለኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ለዘ​ለ​ዓ​ለም የም​ት​ኖ​ር​በ​ትን ማደ​ሪያ ቤት በእ​ው​ነት ሠራ​ሁ​ልህ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም ለዘላለም የምትኖርበት ማደሪያ ቤት በእውነት ሠራሁልህ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም ለዘለዓለም የምትኖርበት ማደሪያ ቤት በእውነት ሠራሁልህ አለ። እኔም አሁን ግርማ ሞገስ ያለው ማደሪያ ቤት ሠርቼልሀለሁ፤ ለዘለዓለም ማደሪያህ ቦታም ይሆናል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ቱሙፐ ነዉ ሎኦ ጌሻ ጎልያ፥ ኔን አን መናዉ ደአናሳ ኬጻድ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani tumuppe new lo"o Geeshsha Golliyaa, neeni aan med'inaw de'anasaa kees's'aaddi» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hekko tani neni izan mernaas de7ana mala gita Keeth keexxadis» gi woossides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄኮ ታኒ ኔኒ ኢዛን ሜርናስ ዴኣና ማላ ጊታ ኬ ኬጻዲስ» ጊ ዎሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ነዉ ቦንቾ ኬ፥ መርናዉ ኔኒ ያን ዳና በሲ ኬፃስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani new boncho keethi, merinaw neeni yan daana bessi keexas” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነሆ፣ እኔም ለዘላለም የምትኖርበትን ታላቅ ቤተ መቅደስ ሠርቼልሃለሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ አሁን ግርማ ሞገስ ያለው ቤተ መቅደስ ለአንተ ሠርቻለሁ፤ እርሱም አንተ ለዘለዓለም የምትኖርበት ቦታ ይሆናል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ኸዓ ንስኻ እትነብረሉ ቤት፥ ንዘለኣለም እትነብረሉ ስፍራ ብርግፅ ሃኒፀልካ ኣለኹ” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻ እትቕመጦ ቤት፡ ንዘለኣለም እትነብረሉ ስፍራ ብርግጽ ሰሪሔልካ ኣሎኹ፡ በለ።