1 Kings 8:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሰሎሞን ንዓበይቲ እስራኤልን ንዅሎም ርእስታት ነገዳትን፡ ርእስታት ዓሌታት ደቂ እስራኤልን፡ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ካብታ ኸተማ ንምውጻእ፡ ኣብ የሩሳሌም ኣብ ዝርከብ ንጉስ ሰሎሞን ክእከቡ ገበረ። ናይ ዳዊት፡ ናብ ጽዮን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቤትና የራሱን ቤተ መንግሥት ሠርቶ ከፈጸመ ከሃያ ዓመት በኋላ ያንጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ከጽዮን ያወጡ ዘንድ የእስራኤልን ሽማግሌዎችና የነገድ አለቆችን ሁሉ፥ የእስራኤልን ልጆች የአባቶቻቸውን ቤቶች መሳፍንት ንጉሡ ሰሎሞን በጽዮን ሰበሰባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ከጽዮን ያወጡ ዘንድ የእስራኤልን ሽማግሌዎችና የነገድ አለቆችን ሁሉ፥ የእስራኤልን ልጆች የአባቶቻቸውን ቤቶች መሳፍንት፥ ንጉሡ ሰሎሞን ወዳለበት ወደ ኢየሩሳሌም ሰበሰባቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህ በኋላ ሰሎሞን የዳዊት ከተማ ከሆነችው ከጽዮን የጌታን የቃል ኪዳን ታቦት ለማምጣት፥ ወደ ቤተ መቅደሱም ለማስገባት፥ የእስራኤል የነገድ መሪዎችና የጐሣ አለቆች ሁሉ እርሱ ወደሚገኝበት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲሰበሰቡ ጠራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ካቲ ሶሎሞነ መና ጎዳ ታቦታ ዳዊታ ካታማፐ፥ ጽዮነፐ ከሲደ፥ ጌሻ ጎልያ አሀናዳን፥ እስራኤልያ ጭማቱዋ፥ ዛራቱዋ ኡባ ካፓቱዋነ እስራኤልያ ጎልያ አሳቱዋ ካለያዋንታ የሩሳላመ ካታማ ሺሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Kaatii Solomone Med'inaa Godaa Taabootaa Daawita Katamaappe, S'iyooneppe kessiide, Geeshsha Golliyaa ahanaadan, Israa'eeliyaa c'imatuwaa, zaratuwaa ubbaa kaappatuwaanne Israa'eeliyaa golliyaa asatuwaa kaaletsiyaawantta Yerusaalame katamaa shiishsheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye kawo Solomooney Taabotaza Dawite katama Xiyooneppe kessidi Xoossa keeth ehanaas Isra7eele cimata, korapinnetanne Isra7eele keeththa asaa halaqata ba dizaso Yerusalaame katama shiishshides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ካዎ ሶሎሞኔይ ታቦታዛ ዳዊቴ ካታማ ጺዮኔፔ ኬሲዲ ጾሳ ኬ ኤሃናስ ኢስራኤሌ ጪማታ፥ ኮራፒኔታኔ ኢስራኤሌ ኬ ኣሳ ሃላቃታ ባ ዲዛሶ ዬሩሳላሜ ካታማ ሺሺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ካዎይ ሶሎሞነይ ጎዳ ታቦትያ ዳዊታ ካታማፐ፥ ፅዮነፐ ከስድ፥ ፆሳ ኬ ኤሀናዉ እስራኤለ ጭማታ፥ ኮቻታ ሀላቃታነ እስራኤለ ሶ አሳታ ካለይሳታ የሩሳላመ ካታማን ሺሽስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, kawoy Solomoney Godaa taabotiya Dawita katamaape, Xiyoonepe kessidi, Xoossa keethi ehanaw Isra7eele cimata, kochata halaqatanne Isra7eele soo asata kaaletheyisata Yerusalaame kataman shiishis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ንጉሥ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን የኪዳኑን ታቦት ከዳዊት ከተማ ከጽዮን ለማምጣት፣ የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የእስራኤልን ነገድ አለቆችና የእስራኤልን ጐሣዎች ሹማምት ሁሉ እርሱ ወዳለበት ወደ ኢየሩሳሌም ጠራቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት የዳዊት ከተማ ከሆነችው ከጽዮን ለማምጣትና ወደ ቤተ መቅደሱ ለማስገባት የእስራኤል የነገድ መሪዎችና የጐሣ አለቆች ሁሉ እርሱ ወደሚገኝበት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲሰበሰቡ ጠራ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰሎሞን ንዅሎም ዓበይቲ እስራኤልን ንዅሎም ኣሕሉቕ ነገዳትን ሹመኛታት ማይ ቤት ኣቦታትን ደቂ እስራኤል፥ ንታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ካብ ከተማ ዳዊት፥ ካብ ፅዮን፥ ንጉስ ሰሎሞን ናብ ዘለዎ ናብ ኢየሩሳሌም ከደይብዎ ኣከቦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰሎሞን ከኣ ንዂሎም ዓበይቲ እስራኤልን ንዂሎም ሓላቑ ነገዳት፡ ሹማምንቲ ማይ ቤት ኣቦታት ደቂ እስራኤልን፡ ንታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ካብ ከተማ ዳዊት፡ ማለት ጽዮን፡ ኬደይብዎ፡ ናብ ንጉስ ሰሎሞን ናብ የሩሳሌም አከቦም። |