1 Kings 7:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ እቲ ማዕጾን ዓንዲ ማዕጾን ምስ መስኮት ርብዒ መስመር ነበረ፣ ብርሃን ድማ ብሰለስተ መስርዕ ኣንጻር ብርሃን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደጆቹ፥ መቃ​ኖ​ቹና የታ​ች​ኛ​ውና የላ​ይ​ኛው መድ​ረ​ኮች ሁሉ አራት ማዕ​ዘን ነበሩ፤ መስ​ኮ​ቶ​ቹም በሦ​ስት ወገን ሆነው ፊት ለፊት ይተ​ያዩ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደጆቹና መስኮቶቹም ሁሉ አራት ማዕዘን ነበሩ፤ መስኮቶቹም በሦስት ተራ ሆነው ፊት ለፊት ይተያዩ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሮቹና መስኮቶቹ ሁሉ ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ነበሩአቸው፤ ለእያንዳንዱ ግንብ በረድፍ የተሠሩ ሦስት ሦስት መስኮቶች ነበሩት፤ የእያንዳንዱ ግንብ መስኮቶች ከሌላው ግንብ መስኮቶች ጋር ትይዩ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፐንገቱነ ማስኮተቱ ኦይዱ ዞዝያና ደኢኖ፤ ማስኮተቱ ሄዙ ማራን ግዲደ፥ እቱ እቶ ስን ባጋን ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Penggetunne maskkootetuu oyddu zooziyaanna de'iino; maskkootetuu heezzu maaran gidiide, ittuu ittoo sintsa baggan de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Pengetassinne maskootetas oyddu zoozera diza qosilaththati deettes; maskooteti heedzdzu maaran oosettida; istti issoy issaara ginan deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፔንጌታሲኔ ማስኮቴታስ ኦይዱ ዞዜራ ዲዛ ቆሲላቲ ዴቴስ፤ ማስኮቴቲ ሄ ማራን ኦሴቲዳ፤ ኢስቲ ኢሶይ ኢሳራ ጊናን ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፐንገትነ ማስኮተት ኦይዱ ማዛነራ ደኦሶና፤ ማስኮተት ሄ ማራን ግድድ፥ እሶይ እሱዋ ስንን ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Pengetinne maskooteti oyddu maazanera de7oosona; maskooteti heedzu maaran gididi, issoy issuwa sinthan de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሮቹ በሙሉ ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ያሏቸው፣ በሦስት ምድብ የተከፈሉና ትይዩ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሮቹና መስኮቶቹ ሁሉ ባለአራት ማእዘን መቃኖች ነበሩአቸው፤ ለእያንዳንዱ ግንብ በረድፍ የተሠሩ ሦስት ሦስት መስኮቶች ነበሩት፤ የእያንዳንዱ ግንብ መስኮቶች ከሌላው ግንብ መስኮቶች ጋር ትይዩ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ ደገታትን ልዳውትን ኣርባዕተ መኣዝን ነበረ፤ እቲ ኣብ ክልቲኡ መንደቕ ዝነበረ ተር ዝበለ ሰለስተ መስርዕ መሳዅቲ ኸዓ መረኣእይቲ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኲሉ ደጌታትን ልዳውትን ድማ ኣርባዕተ መኣዝን ነበረ፡ መስኮት ኣብ መንጽር መስኮት ከኣ ኣብ ሰለስተ መስርዕ ነበረ።