1 Kings 7:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሒራም ድማ ነቲ መሕጸቢታትን ነቲ ሸፋሽፍቲን ነቲ ሳእኒን ሰረሐ። ሒራም ድማ ንንጉስ ሰሎሞን ንቤት እግዚኣብሄር ዝገበሮ ዅሉ ዕዮ ወድአ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኪራ​ምም ምን​ቸ​ቶ​ች​ንና መጫ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ ድስ​ቶ​ች​ንም ሠራ፤ ኪራ​ምም ለን​ጉሡ ለሰ​ሎ​ሞን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሠ​ራ​ውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኪራምም ምንችቶችንና መጫሪያዎችን ድስቶችንም ሠራ፤ ኪራምም ለንጉሡ ለሰሎሞን በእግዚአብሔር ቤት የሠራውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሑራም ድስቶችን፥ መጫሪያዎችንና ጐድጓዳ ሳሕኖችን ሠራ፤ በዚህ ዓይነትም ለንጉሥ ሰሎሞን ሊሠራለት የጀመረውን የጌታን ቤት ሥራ ፈጸመ፤ ከሠራቸውም ነገሮች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሁራም ከረቱዋ፥ አካፋቱዋነ ኩይጻሮቱዋ መዳ፤ ያቲደ ካትያ ሶሎሞናዉ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኪታ ኦደ ፖሌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Huraami keretuwaa, akaafatuwaanne kuyis'aarotuwaa med'd'eedda; yaatiide Kaatiyaa Solomonaw Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa kiitaa ootsiide poleedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Kiraamey xaarota, qaphetanne distteta medhdhides; histtidi kawo Solomoones GODAA Keeththa oosota hayssafe kaallizayssa mala ooththi polides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ኪራሜይ ጻሮታ፥ ቃጴታኔ ዲስቴታ ሜዴስ፤ ሂስቲዲ ካዎ ሶሎሞኔስ ጎዳ ኬ ኦሶታ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ ማላ ኦ ፖሊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ክራም ቃጰታ፥ አካፋታነ ፃሮታ መስ፤ ያትድ ካዋ ሶሎሞነስ ፆሳ ኬ ኦሱዋ ኦድ ፖልስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kiraami qapheta, akaafatanne xaarota medhis; yaatidi kawa Solomones Xoossa keetha oosuwa oothidi polis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ምንቸቶችን፣ መጫሪያዎችንና ድስቶችን ሠራ። ኪራምም በዚህ ሁኔታ ለንጉሥ ሰሎሞን የሠራውን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ እንደሚከተለው ፈጸመ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሑራም ድስቶችን፥ መጫሪያዎችንና ጐድጓዳ ሳሕኖችን ሠራ፤ በዚህ ዐይነትም ለንጉሥ ሰሎሞን ሊሠራለት የጀመረውን የእግዚአብሔርን መቅደስ ሥራ ፈጸመ፤ ከሠራቸውም ነገሮች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡውን ኪራም ገበራታትን መፅሓሪያታትን ጭሐሎታትን ሰርሐ። ኪራም ነቲ ንጉስ ሰሎሞን ንቤት እግዚኣብሄር ዝሰርሐሉ ዅሉ ስራሕ በዝ ኸምዙይ ፈፀሞ፤
Amharic Tigrinya 2011 ሒራም ከኣ ገበራታትን መጽሓርያታትን ጭሔሎታትን ሰርሔ። በዚ ኸምዚ ሒራም ነቲ ንጉስ ሰሎሞን ንቤት እግዚኣብሄር ዝሰርሓሉ ዂሉ ዕዮ ፈጸሞ።