1 Kings 7:37 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነተን ዓሰርተ መሰረታት ድማ ገበረ፣ ነፍሲ ወከፈን ሓደ ጐሓፍን ሓደ መለክዒን ሓደ መለክዒን ነበሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲሁም ዐሥሩን መቀመጫዎች ሠራ፤ ሁሉም በመጠን፥ በንድፍም ትክክሎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲሁ አሥሩን መቀመጫዎች ሠራ፤ ሁሉም በምስልና በመጠን በንድፍም ትክክሎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ ዐሥሩ ባለ መንኰራኲር የዕቃ ማስቀመጫዎች የተሠሩት በዚህ ዓይነት ነበር። መጠናቸውና ቅርጻቸው እኩል ስለ ሆነ ሁሉም ተመሳሳይ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስም ታሙ ጋረቱካ ሀዋዳን ኦሰቴድኖ፤ ሲልሲደ ኡንቱንቱ ትጌዳ ሚሻይ እቱዋ ግድያ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ጌሳይካ ኡንቱንቱ ያራይካ እት ማላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Simmi tammu gaaretuukka hawaadan oosetteeddino; siilisiide unttunttu tigeedda miishshay ittuwaa gidiyaa diraw, unttunttu geesaykka unttunttu yaraykka itti mala. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tammu gaaretikka hessaththo oosettida; istti seeridi medhettida miishshay issino gidida gishshas istta geesaynne medhay issi mala. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታሙ ጋሬቲካ ሄሳ ኦሴቲዳ፤ ኢስቲ ሴሪዲ ሜቲዳ ሚሻይ ኢሲኖ ጊዲዳ ጊሻስ ኢስታ ጌሳይኔ ሜይ ኢሲ ማላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዛ ታሙ ጋረት ሀይሳዳ ኦሰትዶሶና፤ ኤንታ ላንፅዳ ሚሸይ እስኖ ግድያ ግሾ ኤንታ ጌሳይነ ኤንታ መይ እስ መላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hiza tammu gaareti haysada oosetidosona; enta lanxida miishey issino gidiya gisho enta geesaynne enta medhoy issi mela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዐሥሩም የዕቃ ተሸካሚዎች የተሠሩት በዚህ ሁኔታ ነበር፤ ሁሉም ከአንድ ቅርጽ ቀልጠው የወጡ ስለሆነ፣ በመጠንና በቅርጽ ፍጹም ተመሳሳይ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ ዐሥሩ ባለመንኰራኲር የዕቃ ማስቀመጫዎች የተሠሩት በዚህ ዐይነት ነበር። መጠናቸውና ቅርጻቸው እኩል ስለ ሆነ ሁሉም ተመሳሳይ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ገይሩ ዓሰርተ መቐመጢ፥ ምፍሳሱ ሓደ፥ ልክዑ ሓደ፥ መልክዑ ሓደ ገይሩ ሰርሖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምዚ ነቲ ዓሰርተ መቐመጢ፡ ንዂሉ ምፍሳሱ ሓደ፡ ልክዑ ሓደ፡ መልክዑ ሓደ ገይሩ ሰርሖ። |