1 Kings 7:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ትሕቲ እቲ መስመራት ድማ ኣርባዕተ መንኰርኰር ነበሮ። ሻምብቆ እቲ መንኰርኰር ድማ ኣብ መሰረት ተኣሲሩ ነበረ፣ ቁመት መንኰርኰር ድማ እመትን እመትን ፈረቓን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አራ​ቱም መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች ከሰ​ን​በ​ሮቹ በታች ነበሩ፤ የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም ወስ​ከ​ምት በመ​ቀ​መ​ጫው ውስጥ ነበረ፤ የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሩም ቁመት ክንድ ተኩል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አራቱም መንኰራኵሮች ከሰንበሮቹ በታች ነበሩ፤ የመንኰራኵሮቹም ወስከምት በመቀመጫው ውስጥ ነበረ፤ የመንኰራኵሩም ቁመት ክንድ ተኩል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የመንኰራኲሮቹም ቁመት ሥልሳ ስድስት ሳንቲ ሜትር ነበር፤ መንኰራኲሮቹም በዕቃ ማስቀመጫው ጠፍጣፋ ነሐስ ሥር ነበሩ፤ የመንኰራኲሮችም ወስከምቶች ከዕቃ ማስቀመጫዎቹ ጋር አንድ ወጥ ሆነው የተሠሩ ነበሩ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይንግርያዋንቱ ጌሳይ እት ዋነ ባጋ፤ ይንግርያዋንቱ ሎቻ ናሃስያ ብራታቶ ጋርሳ ባጋና ደኢኖ። እርዝዞቱ ኦይቀት ኡቴዳ ካሶቱ ጋርያና ኦይቀት ኡቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yinggiriyaawanttu geesay itti wad'anne bagga; yinggiriyaawanttu lochcha nahaasiyaa biratatoo garssa baggana de'iino. Irzzizotuu oyk'k'etti utteedda kasotuu gaariyaana oyk'k'etti utteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oyddu gaaretas issaas issaas geesay issi wadhanne bagga; he gaareti lochcha xarqimalaappe garsa baggara deettes; gaareti istta bolla miishshe woththizasotara issife marcon oyketti uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦይዱ ጋሬታስ ኢሳስ ኢሳስ ጌሳይ ኢሲ ዋኔ ባጋ፤ ሄ ጋሬቲ ሎቻ ጻርቂማላፔ ጋርሳ ባጋራ ዴቴስ፤ ጋሬቲ ኢስታ ቦላ ሚሼ ዎዛሶታራ ኢሲፌ ማርጮን ኦይኬቲ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ገርቶታ ጌሳይ እስ ዋነ ታካ፤ ገርቶት ሎቸ ናሰ ብራታታስ ጋርሳ ባጋራ ደኦሶና። ገርቶት ኦይከትድ ኡትዳ ካሶት ጋርያራ ኦይከትድ ኡትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gertota geesay issi wadhanne takadho; gertoti loche naase biratatas garsa baggara de7oosona. Gertoti oyketidi uttida kasoti gaariyara oyketidi uttidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አራቱ መንኰራኵሮች በዕቃ ማስቀመጫው ጠፍጣፋ ናስ ሥር ሲሆኑ፣ የመንኰራኵሮቹ ወስከምቶች ደግሞ ከዕቃ ማስቀመጫዎቹ ጋር የተያያዙ ነበሩ፤ የእያንዳንዱም መንኰራኵር ስፋት አንድ ክንድ ተኩል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የመንኰራኲሮቹም ቁመት ሥልሳ ስድስት ሳንቲ ሜትር ነበር፤ መንኰራኲሮቹም በዕቃ ማስቀመጫው ጠፍጣፋ ነሐስ ሥር ነበሩ፤ የመንኰራኲሮችም ወስከምቶች ከዕቃ ማስቀመጫዎቹ ጋር አንድ ወጥ ሆነው የተሠሩ ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኣርባዕተ መንኰራዅር ድማ ምስቲ መገጣጠሚ ብሓደ ለጊቡ ዝተሰርሐ ነበረ፤ ነናይ ሓደ መንኰራዅር ቁመትውን እመትን ስድርን ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኣርባዕተ መንኰርኰር ድማ ብትሕቲ እቲ ኽቡሳት ነበረ፡ መትሓዝ መንኰራዂር ከኣ ኣብቲ መቐመጢ ለጊቡ ነበረ፡ ነናይ ሓደ መንኰርኰር ቊመትውን እመትን ስድርን ነበረ።