1 Kings 7:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስፍሓት ኢድ ርጉድ ዝበለ ነበረ፣ ወሰንኡ ድማ ከም ወሰን ጽዋእ እተሰርሐ ነበረ፣ ብዕምባባታት ዕምበባ። ክልተ ሽሕ ባት ነይርዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ውፍረቱም አንድ ጋት ነበረ። ከንፈሩም እንደ ጽዋ ከንፈር ተሠርቶ ነበር፤ እንደ ሱፍ አበባዎች ሆኖ ተከርክሞ ነበር። ሁለት ሺህም የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ውፍረቱም አንድ ጋት ነበረ፤ ከንፈሩም እንደ ጽዋ ከንፈር ተሠርቶ ነበር፤ እንደ ሱፍ አበባዎች ሆኖ ተከርክሞ ነበር። ሁለት ሺህም የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የገንዳው ጐኖች ውፍረት አንድ መዳፍ ነበር፤ የጽዋ ቅርጽ ያለው አበባ የሚመስል የአፉ ክፈፍ የአሸንድዬ አበባ ቅርጽ ነበረው፤ ይህም ገንዳ አርባ ሺህ ሊትር ያኽል ውሃ የሚይዝ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አባ ሳኒ እት ታካ ኬሻ ኦርዱዋ፤ አ ዶናይ ዋንጫ ዶና ማላ፤ ቃይ ጪሻይ ጪሼዳዋካ ማላቴ። ሄ አባ ሳኒ ኦይታሙ ሻአ ሊትሮ ግድያ ሃ ኦይቂያዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abbaa Saanii itti takkaad'e keeshshaa ordduwaa; Aa doonay wanc'c'aa doonaa mala; k'ay c'iishshay c'iisheeddawaakka malatee. He Abbaa Saanii oytamu sha"a liitiro gidiyaa haatsaa oyk'k'iyaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He gita gonggezas ordeteththay kushe qaa7a likke; iza doonay ciishsha misatidi wanca misatees; he gita gabatezi 40,000 litiro gidiza haath oykkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ጊታ ጎንጌዛስ ኦርዴቴይ ኩሼ ቃኣ ሊኬ፤ ኢዛ ዶናይ ጪሻ ሚሳቲዲ ዋንጫ ሚሳቴስ፤ ሄ ጊታ ጋባቴዚ 40,000 ሊቲሮ ጊዲዛ ሃ ኦይኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አባ ሳነይ ኦይዱ ብራ ኦርደ፤ እያ ዶናይ ዋንጫ ዶና መላ፤ ጪሸ ዳኔስ። አባ ሳነይ ኦይታማነ እቻሹ ሙኩሉ ልትሮ ግድያ ሃ ኦይኬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abba Saaney oyddu biradhe orde; iya doonay wanca doona mela; ciishshe daanees. Abba Saaney oytamanne ichashu mukulu litiro gidiya haathe oykees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የገንዳው ውፍረት አንድ ጋት ሲሆን፣ የከንፈሩ ጠርዝ ደግሞ እንደ አበባ ቅርጽ ሆኖ፣ የጽዋ ከንፈር የመሰለ ነው፤ ይህም አርባ ሁለት ሺሕ ሊትር ያህል ውሃ የሚይዝ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የገንዳው ጐኖች ውፍረት አንድ መዳፍ ነበር፤ የጽዋ ቅርጽ ያለው አበባ የሚመስል የአፉ ክፈፍ የአሸንድዬ አበባ ቅርጽ ነበረው፤ ይህም ገንዳ አርባ ሺህ ሊትር ያኽል ውሃ የሚይዝ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከንፈር እቲ መዕቘሪ ማይ ምርጓዱ ጋት ነበረ፤ ኣሰራርሓኡ ድማ ኸም ፅዋዕ፥ ከም ዝዓምበበ ዕምበባ ተኸርኪሙ ነበረ። ኣርብዓ ሽሕ ሊትሮ ከዓ ይሕዝ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምርጓዱ ድማ ጋት ነበረ፡ ወሰኑ ኸኣ ከም ስራሕ ጽዋእ፡ ከም ዝዐምበበ ሹሻን ነበረ። ክልተ ሽሕ ባት ይሕዝ ነበረ። |