1 Kings 7:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ዓሰርተው ክልተ ብዕራይ ደው ኢሉ ነበረ፣ ሰለስተ ንሰሜን፣ ሰለስተ ድማ ንምዕራብ፣ ሰለስተ ድማ ንደቡብ፣ ሰለስተ ድማ ንምብራቕ ገጾም። እቲ ባሕሪ ድማ ኣብ ልዕሊኦም ተነቢሩ፡ ኵሉ ድሕሪት ክፍልታቶም ከኣ ንውሽጢ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኩሬ​ውም በዐ​ሥራ ሁለት በሬ​ዎች ምስል ላይ ተቀ​ምጦ ነበር፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ሦስቱ ወደ ሰሜን፥ ሦስ​ቱም ወደ ምዕ​ራብ፥ ሦስ​ቱም ወደ ደቡብ፥ ሦስ​ቱም ወደ ምሥ​ራቅ ይመ​ለ​ከቱ ነበር። ኩሬ​ውም በላ​ያ​ቸው ነበረ፤ የሁ​ሉም ጀር​ባ​ቸው በስ​ተ​ው​ስጥ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኵሬውም በአሥራ ሁለት በሬዎች ምስል ላይ ተቀምጦ ነበር፤ ከእነርሱም ሦስቱ ወደ ሰሜን፥ ሦስቱም ወደ ምዕራብ፥ ሦስቱም ወደ ደቡብ፥ ሦስቱም ወደ ምሥራቅ ይመለከቱ ነበር። ኵሬውም በላያቸው ነበረ፥ የሁሉም ጀርባቸው በስተ ውስጥ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ገንዳውም ከነሐስ በተሠሩ ዐሥራ ሁለት የበሬዎች ምስሎች ጀርባ ላይ ተቀመጠ፤ ኰርማዎቹም በየአቅጣጫው ፊታቸውን ወደ ውጪ መልሰው ሦስቱ ወደ ሰሜን፥ ሦስቱ ወደ ደቡብ፥ ሦስቱ ወደ ምሥራቅ ሦስቱ ወደ ምዕራብ የሚመለከቱ ይመስሉ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ አባ ሳኒ ናሃስያ ብራታፐ መቴዳ ታማነ ላኡ ቦራቱዋ ምስለቱ ዞክያን ኡቴዳ። ቦራቱዋ ምስለቱዋፐ ሄዛቱ ሁጲሳ ባጋ፥ ሄዛቱ አዋይ ዉልያ ባጋ፥ ሄዛቱ ገድሳ ባጋ፥ ሄዛቱ ቃይ አዋይ ዶልያ ባጋ ስሚደ ጼልያዋ ማላቲኖ። አባ ሳኒ ኡንቱንቱ ቦላ ኡቴዳ፤ ኡንቱንቶ ጉየ ባጋይ ግዱዋኮ ስም ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He Abbaa Saanii nahaasiyaa birataappe med'etteedda tammanne laa"u booratuwaa misiletuu zokkiyaan utteedda. Booratuwaa misiletuwaappe heezzatuu huup'issa bagga, heezzatuu away wulliyaa bagga, heezzatuu gedissa bagga, heezzatuu k'ay away doliyaa bagga simmiide s'eelliyaawaa malatiino. Abbaa Saanii unttunttu bolla utteedda; unttunttoo guyye baggay giduwaakko simmi utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He gita gabatey xarqimalappe medhettida 12 boora misleta zokkon uttides; boorata misletappe heedzdzati pudeha bagga, heedzdzati arshey wulliza bagga, heedzdzati dugeha bagga, heedzdzati qasse arshey mokkiza bagga simmi uttida; gita gabatezi istta bolla uttides; isttas guye baggay giddo simmi uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጊታ ጋባቴይ ጻርቂማላፔ ሜቲዳ 12 ቦራ ሚስሌታ ዞኮን ኡቲዴስ፤ ቦራታ ሚስሌታፔ ሄቲ ፑዴሃ ባጋ፥ ሄቲ ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋ፥ ሄቲ ዱጌሃ ባጋ፥ ሄቲ ቃሴ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋ ሲሚ ኡቲዳ፤ ጊታ ጋባቴዚ ኢስታ ቦላ ኡቲዴስ፤ ኢስታስ ጉዬ ባጋይ ጊዶ ሲሚ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አባ ሳነይ ናሰ ብራታፐ መትዳ ታማነ ናምኡ ቦራታ ምስለታ ዞኩዋን ኡትስ። ቦራ ምስለታፐ ሄት ፑደሀ ባጋ፥ ሄት ዶሎሀ ባጋ፥ ሄት ዱገሀ ባጋ፥ ሄት ዉሎሀ ባጋ ስሚድ ፄሎሶና። አባ ሳነይ ኤንታ ቦላ ኡትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abba Saaney naase biratape medhetida tammanne nam7u boorata misileta zokuwan uttis. Boora misiletape heedzati pudeha bagga, heedzati doloha bagga, heedzati dugeha bagga, heedzati wuloha bagga simmidi xeelloosona. Abba Saaney enta bolla uttis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ገንዳውም፣ ሦስቱ ፊታቸውን ወደ ሰሜን፣ ሦስቱ ወደ ደቡብ፣ ሦስቱ ወደ ምዕራብ፣ ሦስቱ ወደ ምሥራቅ ባዞሩ የዐሥራ ሁለት በሬዎች ምስሎች ላይ የተቀመጠ ሲሆን፣ ገንዳው በላያቸው ሆኖ የሁሉም የኋላ አካል በመካከል ላይ የገጠመ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ገንዳውም ከነሐስ በተሠሩ ዐሥራ ሁለት የበሬዎች ምስሎች ጀርባ ላይ ተቀመጠ፤ ኰርማዎቹም በየአቅጣጫው ፊታቸውን ወደ ውጪ መልሰው ሦስቱ ወደ ሰሜን፥ ሦስቱ ወደ ደቡብ፥ ሦስቱ ወደ ምሥራቅ ሦስቱ ወደ ምዕራብ የሚመለከቱ ይመስሉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ መዕቘሪ ማይ ኣብ ልዕሊ ዓሰርተ ኽልተ ብነሃስ ዝተሰርሑ ኣብዑር ኣንበሮ። እቶም ኣብዑር ሰለስተ ንሰሜን ገፆም፥ ሰለስተ ድማ ንምዕራብ ገፆም፥ ሰለስተ ኸዓ ንደቡብ ገፆም፥ ሰለስተውን ንምብራቕ ገፆም ይጥምቱ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊ ዓሰርተው ክልተ ብዕራይ ተነብረ፡ ሰለስተ ንሰሜን ገጾም፡ ሰለስተ ድማ ንምዕራብ ገጾም፡ ሰለስተ ኸኣ ንደቡብ ገጾም፡ ሰለስተውን ንምብራቕ ገጾም ነበሩ። እቲ ባሕሪ ድማ ኣብ ልዕሊኦም ነበረ።