1 Kings 7:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ርእሲ እቲ ኣዕኑድ ድማ ዕዮ ጽጌረዳ ነበረ። በዚ ኸኣ ዕዮ ኣዕኑድ ተዛዘመ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በአ​ዕ​ማ​ዱም ራስ ላይ የሱፍ አበባ የሚ​መ​ስል ሥራ አደ​ረገ። እን​ዲ​ሁም የአ​ዕ​ማዱ ሥራ ተጨ​ረሰ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በአዕማዱም ራስ ላይ የሱፍ አበባ የሚመስል ሥራ ነበረ፤ እንዲሁም የአዕማዱ ሥራ ተጨረሰ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በምሰሶዎቹ ጫፍ ላይ የአሸንድዬ አበባ የሚመስሉ ከነሐስ የተሠሩ ጉልላቶች ነበሩ። የምሰሶዎቹም ሥራ በዚህ ዓይነት ተፈጸመ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቱሳቱ ሁጲያን ደእያ ጉምቦቱ ጪሻ ማላቲደ መቴድኖ። ሄዋዳን ሀኒደ ቱሳቱዋ ኪታይ ፖለቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Tuussatuu huup'iyaan de'iyaa gumbbotuu c'iishshaa malatiide med'eteeddino. Hewaadan haniide tuussatuwaa kiitay poletteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tuussata hu7en diza qustteti suufe ciish misateettes; hessa malan tuussata oosoy polettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቱሳታ ሁኤን ዲዛ ቁስቴቲ ሱፌ ጪሽ ሚሳቴቴስ፤ ሄሳ ማላን ቱሳታ ኦሶይ ፖሌቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቱሳታ ሁጰን ደእያ ጉምቦት ጪሸ ዳንድ መትዶሶና። ሄሳዳ ሀንድ ቱሳታ ኦሶይ ፖለትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tuussata huuphen de7iya gumboti ciishshe daanidi medhetidosona. Hessada hanidi tuussata oosoy poletis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዐናቱ ላይ ያሉት ጕልላቶች የሱፍ አበባ ቅርጽ ነበራቸው። የምሰሶዎቹም ሥራ በዚህ ሁኔታ ተፈጸመ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በምሰሶዎቹ ጫፍ ላይ የአሸንድዬ አበባ የሚመስሉ ከነሐስ የተሠሩ ጉልላቶች ነበሩ። የምሰሶዎቹም ሥራ በዚህ ዐይነት ተፈጸመ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ርእሲ እቲ ኣዕማድ ከዓ ኸም ዕምበባ ሱፍ ዝመስል ስርሓት ነበረ። በዝ ኸምዙይ ስራሕ ኣዕማድ ተፈፀመ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ርእሲ ኣዕኑድ ከኣ ከም ዕምባባ ሹሻን ዝበለ ስራሕ ነበረ። በዚ ኸምዚ ዕዮ ነቲ ኣዕኑድ ተፈጸመ።