1 Kings 7:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቤት ጫካ ሊባኖስ እውን ሃነጸ። ንውሓቱ ሚእቲ እመት፡ ስፍሓቱ ድማ ሓምሳ እመት፡ ቁመቱ ድማ ሰላሳ እመት፡ ኣብ ኣርባዕተ መስርዕ ኣዕኑድ ቄድሮስ፡ ኣብ ኣዕኑድ ድማ ዕንጨይቲ ቄድሮስ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሊ​ባ​ኖስ ዱር ቤት የሚ​ባል ቤት​ንም ሠራ፤ ርዝ​መ​ቱ​ንም መቶ ክንድ፥ ስፋ​ቱ​ንም አምሳ ክንድ፥ ቁመ​ቱ​ንም ሠላሳ ክንድ አደ​ረገ፤ የዋ​ን​ዛም እን​ጨት በሦ​ስት ወገን በተ​ሠሩ አዕ​ማድ ላይ ቆሞ ነበር፤ በአ​ዕ​ማ​ዱም ላይ የዋ​ንዛ እን​ጨት አግ​ዳሚ ሰረ​ገ​ሎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሊባኖስ ዱር ቤት የሚባል ቤትን ሠራ፤ ርዝመቱንም መቶ ክንድ፥ ስፋቱንም አምሳ ክንድ፥ ቁመቱንም ሠላሳ ክንድ አደረገ፤ የዝግባም እንጨት በሦስት ተራ በተሠሩ አዕማድ ላይ ቆሞ ነበር፤ በአዕማዱም ላይ የዝግባ እንጨት አግዳሚ ሰረገሎች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሊባኖስ ዱር የተባለ ቤተ መንግሥት ሠራ፤ ይህም ርዝመቱ መቶ ክንድ፥ ወርዱ አምሳ ክንድ፥ ቁመቱ ሠላሳ ክንድ ሲሆን፥ በአራት ረድፍ የቆሙ የዝግባ ምሰሶዎች ደግፈው የያዟቸው አግዳሚ የዝግባ ተሸካሚዎች ነበሩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሊባኖሳ ዎራ ጎልያ ጌተትያ ጎልያ ሶሎሞነ ኬጼዳ፤ ሄ ጎልያ አዱሳተይ ጼቱ ዋ፤ ጎምፓይ እሻታሙ ዋ፤ ጌሳይ ሀታሙ ዋ። ዝጋ ቱቀቱ ኦይዱ ማራን ኤቄድኖ፤ ቃይ ማሰቴዳ ዝጋ ሙደቱ ኡንቱንቱ ቦላ ዎድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Liibaanoosa Wora Golliyaa geetettiyaa golliyaa Solomone kees's'eedda; he golliyaa adusatetsay s'eetu wad'aa; gomppay ishatamu wad'aa; geesay hattamu wad'aa. Zigaa tuuk'etuu oyddu maaran ek'k'eeddinno; k'ay masetteedda zigaa mudetsatuu unttunttu bolla wod'd'eeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Libaanoose Wora geetettiza kawoteththa keeth keexxides; he keeththaas adussateththay 100 wadha, gomppay 50 wadha geesay 30 wadha; oyddu maaran eqqida ziga tuussati tuuqi oykkida zigappe oosettida zongalththati deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሊባኖሴ ዎራ ጌቴቲዛ ካዎቴ ኬ ኬጺዴስ፤ ሄ ኬስ ኣዱሳቴይ 100 ዋ፥ ጎምፓይ 50 ዋ ጌሳይ 30 ዋ፤ ኦይዱ ማራን ኤቂዳ ዚጋ ቱሳቲ ቱቂ ኦይኪዳ ዚጋፔ ኦሴቲዳ ዞንጋልቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ልባኖሰ ዎራ ኬ” ጌተትያ ኬ ሶሎሞነይ ኬፅስ፤ ሄ ኬ አዱሳተይ ፄቱ ዋ፤ ጎምፓይ እሻታሙ ዋ፤ ጌሳይ ሀስታሙ ዋ። ዝጋ ቱቀት ኦይዱ ማራን ኤቅዶሶና፤ ማሰትዳ ዝጋ ምት ኤንታ ቦላ ዎዶሶና፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Libaanose Woraa Keethaa” geetetiya keethaa Solomoney keexis; he keetha adussatethay xeetu wadha; gompay ishatamu wadha; geesay hastamu wadha. Ziga tuuqeti oyddu maaran eqidosona; masetida ziga mithati enta bolla wodhidosona;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሊባኖስ ዱር የተባለ ቤተ መንግሥት ሠራ፤ ይህም ርዝመቱ መቶ ክንድ፣ ወርዱ አምሳ ክንድ፣ ቁመቱ ሠላሳ ክንድ ሲሆን፣ በአራት ረድፍ የቆሙ የዝግባ ምሰሶዎች ደግፈው የያዟቸው አግዳሚ የዝግባ ተሸካሚዎች ነበሩት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሊባኖስ ደን” ተብሎ የተጠራው አዳራሽ ርዝመቱ አርባ አራት ሜትር፥ ወርዱ ኻያ ሁለት ሜትር፥ ቁመቱ ዐሥራ ሦስት ሜትር ተኩል ነበር፤ አዳራሹም በእያንዳንዱ ረድፍ ዐሥራ አምስት ሆነው በሦስት ረድፍ የቆሙ አርባ አምስት ምሰሶዎች ነበሩት፤ በምሰሶዎቹም ላይ የተጋደሙ፥ ከሊባኖስ ዛፍ እንጨት የተሠሩ ሠረገሎችና በየመካከላቸው የገቡ ሳንቃዎች ነበሩ፤ ከእነርሱም በላይ በምሰሶዎቹ የተደገፉ ዕቃ ቤቶች ነበሩ፤ የእነዚህም ዕቃ ቤቶች ጣራ ከሊባኖስ ዛፍ እንጨት የተሠራ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምንዋሑ ኣርብዓ ሜትር፥ ምግፋሑ ኸዓ ዕስራን ክልተን ሜትር፥ ቁመቱውን ዓሰርተ ሰለስተ ሜትርን ፈረቓን ዝኾነ ዱር ሊባኖስ ተብሂሉ ዝፅዋዕ ኣዳራሽ ሰርሐ። እቲ ኣዳራሽ ኣርባዕተ መስርዕ ኣዕማድ ዝግባ ነበሮ፤ ኣብ ልዕሊ እቲ ሰረገላታት ድማ ፅሩብ ሰረገላታት ዝግባ ገይሩ ሰርሖ።
Amharic Tigrinya 2011 ቤት ዱር ሊባኖስ ድማ ሰርሔ፡ ምንዋሓ ሚእቲ እመት፡ ምግፍሓ ኸኣ ሓምሳ እመት፡ ቊመታውን ሰላሳ እመት ነበረ። ኣብ ልዕሊ ኣርባዕተ መስርዕ ኣዕኑድ ቄድሮስ፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ኣዕኑድ ድማ ጽሩብ ኣግማል ቄድሮስ ገይሩ ሰርሓ።