1 Kings 7:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቶም ኣብ ርእሲ ኣዕኑድ ዝነበሩ ሓለቓታት ድማ፡ መርበባት ሎዘንጅን ዕንበባታት ሰንሰለትን። ሸውዓተ ንሓንቲ ምዕራፍ፡ ሸውዓተ ድማ ንኻልእ ምዕራፍ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአዕማዱም ራስ ላይ የነበሩትን ጕልላቶች ይሸፍኑ ዘንድ ሁለት እንደ መርበብ ሥራ አደረገ፤ አንዱም መርበብ ለአንዱ ጕልላት፥ ሁለተኛውም መርበብ ለሁለተኛው ጕልላት ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአዕማዱም ራስ ላይ የነበሩትን ጕልላቶች ይሸፍኑ ዘንድ ሁለት እንደ መርበብ ሥራ አደረገ፤ አንዱም መርበብ ለአንዱ ጕልላት ሁለተኛውም መርበብ ለሁለተኛው ጕልላት ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በምሰሶዎቹም ራስ ላይ የነበሩትን ጉልላቶች ያስጌጡ ዘንድ በሰባት ረድፍ የተሠሩ መረቦችን ሠራ፤ አንዱን መረብ ለአንድ ጉልላት፥ ሁለተኛውን መረብ ለሁለተኛው ጉልላት አደረገ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቱሳ ሁጲያን ደእያ እት እት ጉምቦቱዋ ግትያዳን ኦዳ ላፑን ሳንሳላታ ቃጽቃሎቱዋንነ ላኡ ማራና ሮማነ ግያ ቴራ ምስለቱዋን አሌቂስ ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Tuussaa huup'iyaan de'iyaa itti itti gumbbotuwaa gitiyaadan ootseedda laappun sanssalataa k'as'ik'allotuwaaninne laa"u maarana roomaanne giyaa teeraa misiletuwaan alleek'k'issi wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tuussaa hu7en diza qusttetas alleqo gidana mala issi qusttes gite misatiza laappun sansalata ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቱሳ ሁኤን ዲዛ ቁስቴታስ ኣሌቆ ጊዳና ማላ ኢሲ ቁስቴስ ጊቴ ሚሳቲዛ ላፑን ሳንሳላታ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቱኡሳ ሁጰን ደእያ እስ እስ ጉምቦታ ግተዳ ኦዳ ላፑን ሳንላታ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tuussaa huuphen de7iya issi issi gumbota giteda oothida laapun santhalaata oothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በምሰሶዎቹ ዐናት ላይ ላሉት ጕልላቶችም ጌጥ እንዲሆኑ፣ ለእያንዳንዳቸው ሰባት የመረብ ሰንሰለት አበጀ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በምሰሶዎቹም ራስ ላይ የነበሩትን ጉልላቶች ያስጌጡ ዘንድ በሰባት ረድፍ የተሠሩ መረቦችን ሠራ፤ አንዱን መረብ ለአንድ ጉልላት፥ ሁለተኛውን መረብ ለሁለተኛው ጉልላት አደረገ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ኣብ ርእሲ ኣዕማድ ዝነበረ ጕልላት ድማ ኸም ስርሓት መንፊት ዝበለ ዓይኒ ርግብን ከም ስርሓት ሰንሰለት ዝበለ ትንጎን ነበሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ኣብ ርእሲ ኣዕኑድ ዝነበረ ጒልላት ድማ ከም ስራሕ መንፊት ዝበለ ዓይነ ርግብን ከም ስራሕ ሰንሰለትን ዝበለ ትትዖን ነበሮ፡ ነቲ ሓደ ጒልላት ሾብዓተ፡ ነቲ ኻልኣይ ጒልላት ከኣ ሾብዓተ ነበሮ። |