1 Kings 7:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነፍሲ ወከፎም ዓሰርተው ሸሞንተ እመት ዝቝመቱ ክልተ ኣዕኑድ ኣስራዚ ደርበየ፣ ንነፍሲ ወከፎም ድማ ዓሰርተው ክልተ እመት ዘለዎ መስመር ከበቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በቤቱ ውስጥ ላለው ወለል ሁለቱን የናስ አዕማድ ሠራ፤ የአንዱም ዓምድ ቁመት ዐሥራ ስምንት ክንድ ነበረ፤ የዙሪያውም መጠን ዐሥራ ሁለት ክንድ ነበረ፤ የዓምዱም ውፍረት አንድ ጋት ነበረ፤ ውስጠ ክፍትም ነበረ። ሁለተኛውም ዓምድ እንዲሁ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁለቱን የናስ አዕማድ አደረገ፤ የአንዱም ዓምድ ቁመት አሥራ ስምንት ክንድ ነበረ፥ የዙሪያውም መጠን አሥራ ሁለት ክንድ ነበረ፤ የዓምዱም ውፍረት አንድ ጋት ነበረ፥ ውስጠ ክፍትም ነበረ። ሁለተኛውም ዓምድ እንዲሁ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሑራም የእያንዳንዳቸው ቁመት ስምንት ሜትር፥ የዙሪያ ስፋታቸው አምስት ሜትር ከሠላሳ ሳንቲ ሜትር ውስጡ ክፍት የሆነ አራት ጣት ውፍረት ካለው ነሐስ ሁለት ምሰሶዎችን ሠራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁራም እቱዋ እቱዋ ጌሳይ ታማነ ሆስፑን ዋ አዱቂደ፥ ዩሹ ታማነ ላኡ ዋ አኬዳ ላኡ ቱሳቱዋ ናሃስያ ሲልሲደ ትጊደ ከሴዳ። ቱሳቶ ግዱ ኮፋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huraami ittuwaa ittuwaa geesay tammanne hosppun wad'aa aduk'k'iide, yuushshuu tammanne laa"u wad'aa aakkeeda laa"u tuussatuwaa nahaasiyaa siilisiide tigiide keseedda. Tuussatoo gidduu kofa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kiraamey issi issi geesay 18 wadha, yuuyi aadhdhanaas ordeteththay 12 wadha gidida nam7u xarqimala tuussata ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኪራሜይ ኢሲ ኢሲ ጌሳይ 18 ዋ፥ ዩዪ ኣናስ ኦርዴቴይ 12 ዋ ጊዲዳ ናምኡ ጻርቂማላ ቱሳታ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክራም እሱዋ እሱዋ ጌሳይ ታማነ ሆስፑን ዋ አዱቅድ፥ ዩሾይ ታማነ ናምኡ ዋ ዳልግዳ ናምኡ ቱሳታ ናሰ ብራታ ሴርስድ ከስስ። ሄ ቱሳ ኦርደተይ ኦይዱ ብራ። ናምአን ቱቀይካ ሄሳ መላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kiraami issuwa issuwa geesay tammanne hospun wadha aduqidi, yuushoy tammanne nam7u wadha dalgida nam7u tuussata naase birata seerisidi kessis. He tuussa ordetethay oyddu biradhe. Nam7antho tuuqeyka hessa mela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኪራም የእያንዳንዱ ቁመት ዐሥራ ስምንት ክንድ፣ ዙሪያው ዐሥራ ሁለት ክንድ የሆነ፣ ሁለት የናስ ምሰሶዎች ሠራ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሑራም የእያንዳንዳቸው ቁመት ስምንት ሜትር፥ የዙሪያ ስፋታቸው አምስት ሜትር ከሠላሳ ሳንቲ ሜትር ውስጡ ክፍት የሆነ አራት ጣት ውፍረት ካለው ነሐስ ሁለት ምሰሶዎችን ሠራ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኪራም ቁመቱ ዓሰርተ ሸሞንተ እመት ዝኾነ ኽልተ ዓምዲ ነሃስ ሰርሐ። መጠን ዙርያኡ ድማ ዓሰርተ ኽልተ እመት ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድማ ነቲ ዓሰርተው ሾሞንተ እመት ዝቚመቱ ኽልተ ዓንዲ ኣስራዚ ሰርሔ። ነናይ ሓደ ዓንዲ ዙርያ ኸኣ ዓሰርተው ክልተ እመት ዝምንዋሑ ገመድ ገበረ። |