1 Kings 7:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወዲ ሓንቲ መበለት ካብ ነገድ ንፍታሌም፡ ኣቡኡ ድማ ካብ ጢሮስ ዝነብር ሰብኣይ፡ ሰራሕተኛ ነሓሲ ነበረ። ንሱ ድማ ብጥበብን ምስትውዓልን ተንኮልን መሊኡ ኲሉ ግብሪ ኣስራዚ ክገብር ነበረ። ናብ ንጉስ ሰሎሞን ድማ መጺኡ ኵሉ ዕዮኡ ገበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም ከንፍታሌም ወገን የነበረች የባል አልባ ሴት ልጅ ነበረ፤ አባቱም የጢሮስ ሰው ናስ ሠራተኛ ነበረ፤ የናስንም ሥራ ሁሉ ይሠራ ዘንድ በጥበብና በማስተዋል፥ በብልሃትም ተሞልቶ ነበር። ወደ ንጉሡም ወደ ሰሎሞን መጥቶ ሥራውን ሁሉ ሠራ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም ከንፍታሌም ወገን የነበረች የባል አልባ ሴት ልጅ ነበረ፥ አባቱም የጢሮስ ሰው ናስ ሠራተኛ ነበረ፤ የናስንም ሥራ ሁሉ ይሠራ ዘንድ በጥበብና በማስተዋል በብልሃትም ተሞልቶ ነበር። ወደ ንጉሡም ወደ ሰሎሞን መጥቶ ሥራውን ሁሉ ሠራ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሑራም ነሐስ አቅልጦ በመሥራት ጥበብ የሠለጠነ ባለሞያ ነበር፤ ቀደም ብሎ የሞተው የሑራም አባትም የጢሮስ ተወላጅ ሲሆን እርሱም ነሐስ አቅልጦ በመሥራት ጥበብ የሠለጠነ ባለሞያ ነበር፤ የሑራም እናት የንፍታሌም ነገድ ተወላጅ ነበረች፤ ሑራም በእጅ ጥበብ ብዙ ልምድ ያለው ብልህ ሰው ነበር፤ ከንጉሥ ሰሎሞን በተደረገለት ጥሪ መሠረት መጥቶ የተመደበለትን የነሐስ ሥራ ሁሉ ሠራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁራማ አታ አምኤ፤ አ ንፍታሌማ ዛረ አሳ። አ አዉ ቂሮሳ አሳ። ሁራም ናሃስያ ግያ ብራታ መያ ሂላይ ደእያ አሳ፤ እ ናሃስያፐ ቆጺደ ከስያዋን ኡባን ሎይ ሎሄዳ አሳ፤ ሶሎሞነኮ እ ዪደ፥ አ ኦሱዋ ኡባ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huraama aata am"e; Aa Nifttaaleema zare asaa. Aa aawuu K'iiroosa asaa. Huraami nahaasiyaa giyaa birataa med'd'iyaa hiillay de'iyaa asaa; I nahaasiyaappe k'os's'iide kessiyaawaan ubbaan loytsi looheedda asaa; Solomonekko I yiide, Aa oosuwaa ubbaa ootseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Niftaaleme qommofe gidida Kiraame aaya am7o; iza aaway Xiroose asa; xarqimala oosonkka erettida hiillanchcha; Kiraamey xarqimala qoxxiza hiillateththi diza asa; izi xarqimalappe qoxxidi kessiza ooso ubbaan akeekan, erateththaninne hiillateththan keehi loohida asa; izikka kawo Solomoonekko yiidi baas imettida ooso ubbaa ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኒፍታሌሜ ቆሞፌ ጊዲዳ ኪራሜ ኣያ ኣምኦ፤ ኢዛ ኣዋይ ጺሮሴ ኣሳ፤ ጻርቂማላ ኦሶንካ ኤሬቲዳ ሂላንቻ፤ ኪራሜይ ጻርቂማላ ቆጺዛ ሂላቴ ዲዛ ኣሳ፤ ኢዚ ጻርቂማላፔ ቆጺዲ ኬሲዛ ኦሶ ኡባን ኣኬካን፥ ኤራቴኒኔ ሂላቴን ኬሂ ሎሂዳ ኣሳ፤ ኢዚካ ካዎ ሶሎሞኔኮ ዪዲ ባስ ኢሜቲዳ ኦሶ ኡባ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክራማ አይያ አምኦ፤ እያ ንፍታለመ ኮቸ። እያ አዋይ ፅሮሳ አስ። ክራም ናሰ ብራታ ቆፅያ ሂል ደእያ አሰ፤ እ ናሰ ብራታ ቆፅድ ኦያባን ዳሮ ሎህዳ አስ፤ እ ሶሎሞነኮ ይድ እያ ኦሶ ኡባ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kiraama aayiya am7o; iya Niftaaleme koche. Iya aaway Xiroosa asi. Kiraami naase birata qoxiya hiilli de7iya ase; I naase birata qoxidi oothiyaban daro loohida asi; I Solomoneko yidi iya ooso ubbaa oothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የኪራም እናት ከንፍታሌም ነገድ ስትሆን፣ እርሷም መበለት ነበረች፤ አባቱ የጢሮስ ሰው ሲሆን፣ የናስ ሥራ ባለሙያ ነበር። ኪራም በማናቸውም የናስ ሥራ ጥበብን፣ ማስተዋልንና ዕውቀትን የተሞላ ሰው ነበር፤ እርሱም ወደ ንጉሥ ሰሎሞን መጥቶ የተመደበለትን ሥራ ሁሉ አከናወነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሑራም ነሐስ አቅልጦ በመሥራት ጥበብ የሠለጠነ ባለሞያ ነበር፤ ቀደም ብሎ የሞተው የሑራም አባትም የጢሮስ ተወላጅ ሲሆን እርሱም ነሐስ አቅልጦ በመሥራት ጥበብ የሠለጠነ ባለሞያ ነበር፤ የሑራም እናት የንፍታሌም ነገድ ተወላጅ ነበረች፤ ሑራም በእጅ ጥበብ ብዙ ልምድ ያለው ብልህ ሰው ነበር፤ ከንጉሥ ሰሎሞን በተደረገለት ጥሪ መሠረት መጥቶ የተመደበለትን የነሐስ ሥራ ሁሉ ሠራ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ኻብ ሓንቲ መበለት ካብ ነገድ ንፍታሌም ዝኾነት ሰበይቲ ዝተወልደ ነበረ። ኣቦኡ ኸዓ በዓል ጢሮስ፥ ኣንጠረኛ ነሃስ ነበረ። ንሱ ድማ ዅሉ ስራሕ ነሃስ ንምግባር ጥበብን ምስትውዓልን ፍልጠትን መሊእዎ ነበረ። ናብ ንጉስ ሰሎሞን መፂኡ ኸዓ፥ ኵሉ ስራሕ ሰርሐሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ወዲ ሓንቲ መበለት ሰበይቲ ኻብ ነገድ ንፍታሌም ነበረ። ኣቦኡ ኸኣ ብዓል ጢሮስ፡ ኣንጠረኛ ኣስራዚ ነበረ። ንሱ ድማ ኲሉ ስራሕ ኣስራዚ ንምግባር ጥበብን ምስትውዓልን ፍልጠትን መሊእዎ ነበረ። ናብ ንጉስ ሰሎሞን መጺኡ ኸኣ፡ ዕዮኡ ዘበለ ገበረሉ። |