1 Kings 7:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ላዕሊ ድማ ብመጠን እተቐርጸ ኣእማንን ቄድሮስን ክቡር ኣእማን ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በላ​ዩም ልክ ሆኖ የተ​ከ​ረ​ከመ ጥሩ ድን​ጋ​ይና የዝ​ግባ ሣንቃ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በላዩም ልክ ሆኖ የተከረከመ ጥሩ ድንጋይና የዝግባ ሳንቃ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእነዚህም ታላላቅ ድንጋዮች ላይ በልክ የተሠሩ ሌሎች ድንጋዮችና ከሊባኖስ ዛፍ እንጨት የተሠሩ አግዳሚ ሠረገሎች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ቦላ ባጋና ልከቲደ ማሰቴዳ አልኦ ሹቻይነ ዝጋ ሙደይ ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe bolla baggana likkettiide masetteedda al"o shuchchaynne zigaa mudetsay de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izappe bolla baggara mixen mixen masettida lo7o shuchchatinne ziga sanqqati deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛፔ ቦላ ባጋራ ሚጼን ሚጼን ማሴቲዳ ሎኦ ሹቻቲኔ ዚጋ ሳንቃቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቦላ ባጋራ ልከትድ ማሰትዳ ሎኦ ሹችነ ዝጋ ም ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bolla baggara liketidi masetida lo77o shuchinne ziga mithi de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በላዩም ላይ ምርጥ የሆኑ፣ በልክ በልኩ የተቈረጡ ድንጋዮችና የዝግባ ሳንቃዎች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእነዚህም ታላላቅ ድንጋዮች ላይ በልክ የተሠሩ ሌሎች ድንጋዮችና ከሊባኖስ ዛፍ እንጨት የተሠሩ አግዳሚ ሠረገሎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ልዕሊኡ ኸዓ ብልክዕ ዝተፀርበ ኽቡር ኣእማንን ሉሕ ዝግባን ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊኡ ኸኣ ብልክዕ እተቐርጸ ኽቡር ኣእማንን ኦም ቄድሮስን ነበረ።