1 Kings 7:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ መሰረት ድማ ብኽቡር ኣእማን፡ ዓበይቲ ኣእማን፡ ዓሰርተ እመት ኣእማንን ሸሞንተ እመት ኣእማንን ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መሠረቱም ዐሥር ዐሥር ክንድና ስምንት ስምንት ክንድ በሆኑ በከበሩ በታላላቅ ድንጋዮች ተሠርቶ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መሠረቱም አሥር ወይም ስምንት ክንድ በሆነ በጥሩና በታላቅ ድንጋይ ተሠርቶ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መሠረቱም የተሠራው በዚያው በድንጋይ መፍለጫ ስፍራ ተዘጋጅተው በመጡ ታላላቅ ድንጋዮች ነበር፤ ከታላላቆቹም ድንጋዮች ውስጥ የአንዳንዱ ጥርብ ድንጋይ ርዝመት ሦስት ሦስት ሜትር ተኩል ሲሆን፥ የሌሎቹ ደግሞ አራት ሜትር ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግምቢ ሂጸቴዳዌ ታሙ ዋ ዎይ ሆስፑን ዋ ግድያ ሎአ ማሰቴዳ ዎልቃማ ሹቻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gimbbii hiis'etteeddawe tammu wad'aa woy hosppun wad'aa gidiyaa lo"a masetteedda wolk'k'aama shuchchaanna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yochchazikka wodhdhiday 10 wadhaninne 8 wadhan lo7i masettida gita shuchchatanna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮቻዚካ ዎዳይ 10 ዋኒኔ 8 ዋን ሎኢ ማሴቲዳ ጊታ ሹቻታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግምበይ ሂፀትዳይ ታሙ ዋ ዎይኮ ሆስፑን ዋ ግድያ ሎኦ ማሰትዳ ግታ ሹቻና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gimbey hiixetiday tammu wadha woyko hospun wadha gidiya lo77o masetida gita shuchana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መሠረቱም ዐሥርና ስምንት ክንድ ርዝመት ባላቸውና ምርጥ በሆኑ ታላላቅ ድንጋዮች የተሠራ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | መሠረቱም የተሠራው በዚያው በድንጋይ መፍለጫ ስፍራ ተዘጋጅተው በመጡ ታላላቅ ድንጋዮች ነበር፤ ከታላላቆቹም ድንጋዮች ውስጥ የአንዳንዱ ጥርብ ድንጋይ ርዝመት ሦስት ሦስት ሜትር ተኩል ሲሆን፥ የሌሎቹ ደግሞ አራት ሜትር ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ መሰረት ድማ ብዝኸበረ ዓበይቲ ኣእማን ተሰረተ፤ እቲ ኣእማን ከዓ ገሊኡ ዓሰርተ፥ ገሊኡ ድማ ሸሞንተ እመት ዝምንዋሑ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ መሰረት ድማ ብኽቡር ኣእማን፡ ብዓበይቲ ኣእማን፡ ብዓሰርተ እመት ዝምንዋሑ ኣእማንን ሾሞንተ እመት ዝምንዋሑ ኣእማንን ተሰረተ። |