1 Kings 6:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ማዕጾ እታ ማእከላይ ክፍሊ ብየማናይ ሸነኽ እታ ቤት ነበረ፣ ብጠውዮም መደያይቦ ናብ ማእከላይ ክፍሊ፡ ካብ ማእከል ወጺኦም ድማ ናብ ሳልሳይ ክፍሊ ይድይቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የታችኛውም ደርብ ጓዳዎች በር በቤቱ ቀኝ አጠገብ ነበረ። ከዚያም ወደ መካከለኛው ደርብ፥ ከመካከለኛውም ወደ ሦስተኛው ደርብ የሚወጡበት መውጫ ነበረው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የታችኛውም ደርብ ጓዳዎች በር በቤቱ ቀኝ አጠገብ ነበረ። ከዚያም ወደ መካከለኛው ደርብ፥ ከመካከለኛውም ወደ ሦስተኛው ደርብ በመውጫ ያስወጣ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ተጨማሪ ሆኖ የተሠራው ሕንጻ የታችኛው ፎቅ መግቢያ በር የሚገኘው ከቤተ መቅደሱ በስተ ደቡብ በኩል ነበር፤ እርሱም ከሁለተኛውና ከሦስተኛው ፎቅ ጋር የሚያገናኙት ደረጃዎች ነበሩት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ጋርሳና ደእያ ፖቅያ ገልያ ፐንጊ ጌሻ ጎልያፐ ገድሳ ባጋና ደኤ፤ ሄ ሳፐ ላኤን ፖቅያዉነ ሄዘን ፖቅያዉ ባናዉ የ ከስያ ደቱ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe garssana de'iyaa pook'iyaa geliyaa penggii Geeshsha Golliyaappe gedissa baggana de'ee; he saappe laa'entso pook'iyawunne heezzentso pook'iyaw baanaw yed'd'i kesiyaa detsatuu de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Pooqezas garsa kifileza geliza pengey Xoossa Keeththaafe dugeha baggara dees; heeppe pude nam7anththo pooqezanne heedzdzanththo pooqeza baanaas yedhdhi yedhdhi keziza kechchi dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፖቄዛስ ጋርሳ ኪፊሌዛ ጌሊዛ ፔንጌይ ጾሳ ኬፌ ዱጌሃ ባጋራ ዴስ፤ ሄፔ ፑዴ ናምኣን ፖቄዛኔ ሄን ፖቄዛ ባናስ ዬ ዬ ኬዚዛ ኬቺ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጋርሳራ ደእያ ፖቅያ ገልያ ፐንገይ ፆሳ ኬፈ ዱገሀ ባጋራ ደኤስ፤ ሄ በሳፈ ናምአን ፖቅያነ ሄን ፖቅያ ባናዉ የድ ከይያ ደት ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Garsara de7iya pooqiya geliya pengey Xoossa keethaafe dugeha baggara de7ees; he bessaafe nam7antho pooqiyanne heedzantho pooqiya baanaw yedhidi keyiya dethati de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምድር ቤቱ መግቢያ በስተ ደቡብ በኩል ባለው የቤተ መቅደሱ ጐን ሲሆን፣ ወደ መካከለኛውና ከዚያም ወደ መጨረሻው ፎቅ የሚያስወጣ ደረጃ ነበረው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ተጨማሪ ሆኖ የተሠራው ሕንጻ የታችኛው ፎቅ መግቢያ በር የሚገኘው ከቤተ መቅደሱ በስተደቡብ በኩል ነበር፤ እርሱም ከሁለተኛውና ከሦስተኛው ፎቅ ጋር የሚያገናኙት ደረጃዎች ነበሩት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደገ እቲ ታሕተዋይ ክፍሊ ቤት፥ ብወገን የማን እቲ ቤተ መቕደስ ነበረ፤ ናብቲ ማእኸላይን ሳልሳይን ደብሪ ድማ ብዝተጠዋወየ መሳልል ይድይቡ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደገ እታ ማእከለይቲ ኽፍሊ ቤት ብወገን የማን እታ ቤት ነበረ፡ ናብታ ማእከለይቲ ኽፍሊ ቤት፡ ካብታ ማእከለይቲ ናብታ ሳልሰይቲ ድማ ብተጠዋወየ መሳልል ይድይቡ ነበሩ። |