1 Kings 6:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ኣብ ልዕሊ ብዘላ ቤት፡ ሓሙሽተ እመት ዝቝመቱ ክፍልታት ሰሪሑ፡ ኣብታ ቤት ድማ ብዕንጨይቲ ቄድሮስ ኣዕረፉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በቤቱም ዙሪያ ሁሉ ቁመታቸው አምስት አምስት ክንድ የሆኑ ደርቦችን ሠራ፤ ከቤቱም ጋር በዝግባ እንጨት አጋጠማቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቤቱም ሁሉ ዙሪያ ቁመታቸው አምስት አምስት ክንድ የሆነ ደርቦች ሠራ፤ ከቤቱም ጋር በዝግባ እንጨት አጋጠማቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእያንዳንዱ ፎቅ ቁመት ሁለት ሜትር ከኻያ ሳንቲ ሜትር ሆኖ ከውጪ በኩል ወደ ቤተ መቅደሱ ተጠግቶ የተሠራው ባለ ሦስት ፎቅ ተጨማሪ ሕንጻ ከዋናው ሕንጻዎች ከሊባኖስ ዛፍ በተሠሩት አግዳሚ ሠረገሎች የተያያዘ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ጌሻ ጎልያ ዩሹዋን ፖቀቱዋ ኬጺደ ፖሌዳ፤ ኡንቱንቱ ቃተይ እቱዋዌ እቱዋዌ እቼሹ ዋ ግዲደ፥ ጎዳና ዝጋ ጻዉላን ኦይቀቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay Geeshsha Golliyaa yuushshuwaan pook'etuwaa kees's'iide poleedda; unttunttu d'ok'k'atetsay ittuwaawe ittuwaawe ichcheshu wad'aa gidiide, godaana zigaa s'awulaan oyk'k'etteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse Xoossa keeththaa yuushon isttas dhoqqateththay ichchashu ichchashu wadha gidida kifileta keexxides; histtidi Xoossa Keeththa godaara ziga sanqqan oyseththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ጾሳ ኬ ዩሾን ኢስታስ ቃቴይ ኢቻሹ ኢቻሹ ዋ ጊዲዳ ኪፊሌታ ኬጺዴስ፤ ሂስቲዲ ጾሳ ኬ ጎዳራ ዚጋ ሳንቃን ኦይሴዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ ኬ ዩሹዋን ፖቀታ ኬፅድ ኦንግስ፤ ኤንታ እሱዋ እሱዋ ጌሳይ እቻሹ ዋ ግድድ፥ ጎዳራ ዝጋ ምን ኦይከትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa keetha yuushuwan pooqeta keexidi ongis; enta issuwa issuwa geesay ichashu wadha gididi, godaara ziga mithan oyketis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በቤተ መቅደሱም ዙሪያ በሙሉ፣ ቁመታቸው አምስት አምስት ክንድ የሆነ ክፍሎች ሠራ፤ እነዚህንም ከቤተ መቅደሱ ጋር በዝግባ አግዳሚ ዕንጨቶች አያያዛቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእያንዳንዱ ፎቅ ቁመት ሁለት ሜትር ከኻያ ሳንቲ ሜትር ሆኖ ከውጪ በኩል ወደ ቤተ መቅደሱ ተጠግቶ የተሠራው ባለ ሦስት ፎቅ ተጨማሪ ሕንጻ ከዋናው ሕንጻዎች ከሊባኖስ ዛፍ በተሠሩት አግዳሚ ሠረገሎች የተያያዘ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ኵሉ ፀግዒ እቲ ቤተ መቕደስ ድማ ሓሙሽተ እመት ዝቑመቱ ኽፍልታት ቤት ሰርሐ፤ ምስቲ ቤተ መቕደስ ከዓ ብሉሕ ዝግባ ኣጋጠምዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ብዘሎ ጸግዒ እታ ቤት ድማ ሓሙሽተ እመት ዝቚመቱ ኽፍልታት ቤት ሰርሔ፡ ምስታ ቤት ከኣ በእዋም ቄድሮስ ኣጋጠምዎ። |