1 Kings 5:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰሎሞን ድማ ንሂራም ዕስራ ሽሕ ኮር ስርናይን ንመግቢ ቤቱን ዕስራ ኮር ንጹህ ዘይትን ሃቦ። ስለዚ ሰሎሞን ንሂራም ዓመት ዓመት ይህቦ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰሎሞንም ለኪራም ስለ ቤቱ ቀለብ ሃያ ሺህ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ፥ ሃያ ሺህም በቤት መስፈሪያ ጥሩ ዘይት ይሰጠው ነበር፤ ሰሎሞንም ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጥ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰሎሞንም ለኪራም ስለ ቤቱ ቀለብ ሀያ ሺ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ ሀያ ኮርም ጥሩ ዘይት ይሰጠው ነበር፤ ሰሎሞንም ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጥ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰሎሞንም በበኩሉ በኪራም ቤተ መንግሥት ውስጥ ላሉት ሰዎች ቀለብ የሚሆን ሁለት ሺህ ቶን ስንዴና አራት መቶ ሺህ ሊትር ንጹሕ የወይራ ዘይት በየዓመቱ ይሰጥ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሶሎሞነካ ካትያ ጎለን ደእያ አሳይ ማናዉ ላታሙ ሻአ ኮንታለ ዛርጋነ ኦይዱ ጼቱ ሻአ ሊትሮ ጌሻ ዎጋራ ዛይትያ ላይን ላይን ፓጨናን ኪራማዉ እሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Solomonekka kaatiyaa gollen de'iyaa Asay maanaw laatamu sha"a konttaale zarggaanne oyddu s'eetu sha"a liitiro geeshsha wogaraa zayitiyaa laytsan laytsan pac'c'ennan Kiiraamaw immeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Solomooneykka kawo Kiraame kawoteththa keeththan diza asatas qallaba gidana mala 20,000 konttaale gisttenne muuruta wogara zayte 400,000 litiro layththan layththan pacey baynda Kiraames shiishshees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሶሎሞኔይካ ካዎ ኪራሜ ካዎቴ ኬን ዲዛ ኣሳታስ ቃላባ ጊዳና ማላ 20,000 ኮንታሌ ጊስቴኔ ሙሩታ ዎጋራ ዛይቴ 400,000 ሊቲሮ ላይን ላይን ፓጬይ ባይንዳ ኪራሜስ ሺሼስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሶሎሞነይ ካዎ ኬን ደእያ አሳይ ማና መላ 20,000 ኩንታለ ግስተነ 400,000 ልትሮ ሻማሆ ዛይተ ላይን ላይን ፓጮና ክራማስ እሚስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Solomoney kawo keethan de7iya asay maana mela 20,000 kuntaale gistenne 400,000 litiro shamaho zayte laythan laythan paconna Kiraamas immis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰሎሞን ደግሞ ለኪራም ቤተ ሰው ቀለብ እንዲሆን ሃያ ሺሕ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ፣ ሃያ ሺሕ ኮር ንጹሕ የወይራ ዘይት ሰጠው፤ ይህን ባለማቋረጥ በየዓመቱ ለኪራም ይሰጥ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰሎሞንም በበኩሉ በኪራም ቤተ መንግሥት ውስጥ ላሉት ሰዎች ቀለብ የሚሆን ሁለት ሺህ ቶን ስንዴና አራት መቶ ሺህ ሊትር ንጹሕ የወይራ ዘይት በየዓመቱ ይሰጥ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰሎሞን ከዓ ንኪራም ዕስራ ሽሕ ኲንታል ስርናይን ኣርባዕተ ሚእቲ ሽሕ ሊትሮ ፅሩይ ዘይትን ንቤተ መንግስቱ ቐለብ ክኸውን ዓመት ዓመት ይህቦ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰሎሞን ከኣ ንሒራም ዕስራ ሽሕ ቆሮስ ስርናይን ዕስራ ቆሮስ ጽሩይ ዘይትን ንምግቢ ቤቱ ዚኸውን ሀቦ። ሰሎሞን ንሒራም ዓመት ንዓመት ከምኡ ይህቦ ነበረ። |