1 Kings 5:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሒራም ንሰሎሞን ከም ኵሉ ትምኒቱ ኣእዋም ቄድሮስን ኣእዋም ቂፕረስን ሃቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ሁም ኪራም የዝ​ግ​ባ​ው​ንና የጥ​ዱን እን​ጨት፥ የሚ​ሻ​ው​ንም ሁሉ ለሰ​ሎ​ሞን ሰጠው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲሁም ኪራም የዝግባውንና የጥዱን እንጨት እንደሚሻው ያህል ሁሉ ለሰሎሞን ይሰጠው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ዓይነት ኪራም ለሰሎሞን የሚያስፈልገውን የሊባኖስን ዛፍና የዝግባ ግንድ ሁሉ አቀረበለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋዳን ኦደ ኪራም ሶሎሞነ ኮዮዋ ኬሻ ዝጋ ሙደነ ጽድያ ሙደ ኡባ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaadan ootsiide Kiiraami Solomone koyowaa keeshshaa zigaa mudetsaanne s'idiyaa mudetsaa ubbaa immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessaththo ooththidi Kiraamey Solomooney koyida keena ziga mudeththatanne xiidda mudeththata ubbaa shiishshides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ኦዲ ኪራሜይ ሶሎሞኔይ ኮዪዳ ኬና ዚጋ ሙዴታኔ ጺዳ ሙዴታ ኡባ ሺሺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳዳ ኦድ ክራም ሶሎሞነይ ኮይዳ ኬና ዝጋነ ፂዳ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessada oothidi Kiraami Solomoney koyida keena ziganne Xiidda immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ሁኔታ ኪራም ለሰሎሞን የሚያስፈልገውን የዝግባና የጥድ ግንድ በሙሉ ያቀርብለት ጀመር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት ኪራም ለሰሎሞን የሚያስፈልገውን የሊባኖሱን ዛፍና የዝግባ ግንድ ሁሉ አቀረበለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡውን ኪራም ከምቲ ድልየቱ ገይሩ ንሰሎሞን ኣእዋም ፅሕድን ኣእዋም ዝግባን ይህቦ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ሒራም ከኣ ንሰሎሞን ኣእዋም ቄድሮስን ኣእዋም ጽሕድም ዝደለዮ ዘበለ ሀቦ።