1 Kings 4:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰሎሞን ድማ ኣብ ልዕሊ ብዘሎ እስራኤል ዓሰርተው ክልተ ሰበ ስልጣን ነበሮ፣ ንጉስን ንቤቱን ምግቢ የዳልዉ። ነፍሲ ወከፎም ኣብ ዓመት ወርሓቶም የዳልዉ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰሎ​ሞ​ንም ለን​ጉ​ሡና ለቤ​ተ​ሰቡ ቀለብ የሚ​ሰጡ በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ላይ ዐሥራ ሁለት ሹሞ​ችን ሾመ። ከዓ​መቱ ውስጥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱን ወር እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ይቀ​ልቡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለንጉሡና ለቤተ ሰቡም ቀለብ የሚሰጡ በእስራኤል ሁሉ ላይ አሥራ ሁለት ሹሞች ለሰሎሞን ነበሩት። ከዓመቱ ውስጥ አንዱን ወር እያንዳንዳቸው ይቀልቡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰሎሞን በመላው እስራኤል ዐሥራ ሁለት የክፍላተ ሀገር ገዢዎችን ሾመ፤ የእነርሱም ተግባር ከየግዛታቸው ለንጉሡና ለንጉሡ ቤተሰብ ቀለብ የሚሆነውን ነገር ሁሉ ማቅረብ ነበር፤ እያንዳንዳቸውም በዓመት ውስጥ ለአንድ ወር ቀለብ የማቅረብ ግዴታ ነበረባቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሶሎሞናዉ እስራኤልያ ቢታን ኡባን ታማነ ላኡ ደረቱዋ ሄምያዋንቱ ደኢኖ፤ ኡንቱንቱ ካትያዉነ ካትያ ሶን ደእያ አሳ ኡባዉ ምያ ካ አህያዋንታ። ኡንቱንቱፐ እቱ እቱ ላይ ግዶን እት እት አግና ካ አሄ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Solomonaw Israa'eeliyaa biittan ubbaan tammanne laa"u deretuwaa heemmiyaawanttu de'iino; unttunttu kaatiyawunne kaatiyaa son de'iyaa asaa ubbaw miyaa katsaa ahiyaawantta. Unttunttuppe ittuu ittuu laytsaa giddon itti itti aginaa katsaa ahee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Solomoones Isra7eele biitta ubbaan tammanne nam7u dereta ayssizayti deettes; istti kawossinne kawoson diza asaa ubbaas miza kath shiishshizayta; istti taran taran layththa giddon issi issi aginas gidiza kath eheettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ሶሎሞኔስ ኢስራኤሌ ቢታ ኡባን ታማኔ ናምኡ ዴሬታ ኣይሲዛይቲ ዴቴስ፤ ኢስቲ ካዎሲኔ ካዎሶን ዲዛ ኣሳ ኡባስ ሚዛ ካ ሺሺዛይታ፤ ኢስቲ ታራን ታራን ላይ ጊዶን ኢሲ ኢሲ ኣጊናስ ጊዲዛ ካ ኤሄቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ሶሎሞነስ እስራኤለ ቢታን ታማነ ናምኡ ደረ አይስያ ሀላቃት ደኦሶና፤ ኤንቲ ካዋስነ ካዋ ሶን ደእያ አሳ ኡባስ ምያ ካ ኤሄይሳታ። ኤንታፈ እሶይ እሶይ ላይ ግዶን እስ እስ አጌና ካ ኤሄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi Solomones Isra7eele biittan tammanne nam7u dere aysiya halaqati de7oosona; enti kawasinne kawa son de7iya asa ubbaas miya katha eheyisata. Entafe issoy issoy laytha giddon issi issi ageena kathi ehees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ሰሎሞን ለንጉሡና ለንጉሡ ቤት የሚሆነውን ቀለብ ከመላው እስራኤል የሚሰበስቡ ዐሥራ ሁለት የአውራጃ ገዦች ነበሩት፤ እነዚህም እያንዳንዳቸው በዓመት ውስጥ የወር ቀለብ የሚያቀርቡ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰሎሞን በመላው እስራኤል ዐሥራ ሁለት የክፍላተ ሀገር ገዢዎችን ሾመ፤ የእነርሱም ተግባር ከየግዛታቸው ለንጉሡና ለንጉሡ ቤተሰብ ቀለብ የሚሆነውን ነገር ሁሉ ማቅረብ ነበር፤ እያንዳንዳቸውም በዓመት ውስጥ ለአንድ ወር ቀለብ የማቅረብ ግዴታ ነበረባቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ርእሲ እዙይ ድማ ሰሎሞን ኣብ ልዕሊ ዅሉ እስራኤል ዓሰርተ ኽልተ መመሓደርቲ ሃገር ነበርዎ። ንሳቶም ንንጉስን ንቤቱን ዝምግቡ ነበሩ። ነፍሲ ወከፎም ኣብ ዓመት ሓሓንቲ ወርሒ ኽምግቡ ሓላፍነት ነበሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ሰሎሞን ከኣ ኣብ ልዕሊ ዂሉ እስራኤል ዓሰርተው ክልተ ሹማምንቲ ነበርዎ። ንሳቶም ንንጉስን ንቤቱን ይምግቡ ነበሩ። ነፍሲ ወከፎም ኣብ ዓመት ሓሓንቲ ወርሒ ኺምግቡ መዚ ነበሮም።