1 Kings 4:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣዛርያ ወዲ ናታን ከኣ ኣብ ልዕሊ እቶም ሰበ ስልጣን፡ ዛቡድ ወዲ ናታን ከኣ ሓለቓ መኮነንን ዓርኪ ንጉስን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የና​ታ​ንም ልጅ ኦርኒያ የሹ​ሞች አለቃ ነበረ፤ የና​ታ​ንም ልጅ ዘባት የን​ጉሡ አማ​ካ​ሪና ወዳጅ ነበረ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የናታንም ልጅ ዓዛርያስ የሹሞች አለቃ ነበረ፤ የናታንም ልጅ ዛቡድ የንጉሡ አማካሪና ወዳጅ ነበረ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዓዛርያስ የተባለው የናታን ልጅ፦ የክፍላተ ሀገር ገዢዎች የበላይ ኀላፊ፤ የናታን ልጅ ካህኑ ዛቡድ፦ የንጉሡ አማካሪና ወዳጅ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናታና ናአይ አዛርያስ ደርያ ሄምያዋንቱ ካፑዋ፤ ናታና ናአይ ዛቡድ ቄሰነ ካትያ ዱማ ዞርያዋ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naataana na'ay Azaariyaasi deriyaa heemmiyaawanttu kaappuwaa; Naataana na'ay Zaabudi k'eesenne kaatiyaa dumma zoriyaawaa;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Naataane naa Azaariyaasi dere ayssizaytas alaafe; Naataane naa Zaabudey qeesenne kawos mata zoranchcha;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናታኔ ና ኣዛሪያሲ ዴሬ ኣይሲዛይታስ ኣላፌ፤ ናታኔ ና ዛቡዴይ ቄሴኔ ካዎስ ማታ ዞራንቻ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናታና ናአይ አዛርያስ ደርያ አይሰይሳታ ሀላቃ፤ ናታና ናአይ ካህነይ፥ ዛቡድ ካዋ ዞረይሳ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Naatana na7ay Azaariyasi deriya ayseysata halaqa; Naatana na7ay kahiney, Zabuudi kawa zoreysa;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የናታን ልጅ ዓዛርያስ፣ የአውራጃ ገዦች የበላይ ኀላፊ፤ የናታን ልጅ ዛቡድ፣ ካህንና የንጉሡ የቅርብ አማካሪ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዓዛርያስ የተባለው የናታን ልጅ፦ የክፍላተ ሀገር ገዢዎች የበላይ ኀላፊ፤ የናታን ልጅ ካህኑ ዛቡድ፦ የንጉሡ አማካሪና ወዳጅ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣዛርያስ ወዲ ናታን ሓለቓ ኣሕሉቕ፥ ዛቡድ ወዲ ናታን ካህንን ፈታዊ ንጉስን፥
Amharic Tigrinya 2011 ኣዛርያ ወዲ ናታን ድማ ሓለቓ ሹማምንቲ፡ ዛቡድ ወዲ ናታን ከኣ ንንጉስ ኣማኻሪኡን ፈታዊኡን ነበረ።