1 Kings 4:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤሊሆሬፍን ኣህያን ደቂ ሲሳን ጸሓፍቲ። ዮሳፋጥ ወዲ ኣሂሉድ ሓለቓ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጸሓ​ፊ​ዎ​ቹም የሱባ ልጆች ኤል​ያ​ብና አኪያ፥ ታሪክ ጸሓ​ፊ​ውም የአ​ሒ​ሉድ ልጅ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጸሐፊዎቹም የሴባ ልጆች ኤልያፍና አኪያ፥ ታሪክ ጸሐፊም የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤሊሖሬፍና አኪያ የተባሉት የሺሻ ልጆች፥ የቤተ መንግሥት ጸሐፊዎች፤ ኢዮሣፍጥ የተባለው የአሒሉድ ልጅ፥ ታሪክ ጸሐፊና የመዛግብት ኀላፊ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሺሻ ናናይ ኤልሆሬፍነ አኪይ ዋና ጻፈቱዋ፤ አህሉዳ ናአይ ዮሳፌጸ ሀኔዳባ ጻፍያዋ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shiishsha naanay Elihoreefinne Akiiyi waanna s'aafetuwaa; Ahiluuda na'ay Yoosaafees'e haneeddabaa s'aafiyaawaa;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shiisha nayti Elihorefinaynne Akayay waanna xaafeta; Ahiluude naa Iyoosaafixey taarike xaafe;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሺሻ ናይቲ ኤሊሆሬፊናይኔ ኣካያይ ዋና ጻፌታ፤ ኣሂሉዴ ና ኢዮሳፊጼይ ታሪኬ ጻፌ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሺሻ ናይት ኤልሆረፍነ አክይ ዋና ፃፈታ፤ አህሉዳ ናአይ እዮሳፈፅ ታርከ ፃፈ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shiisha nayti Elihorefinne Akiyi waanna xaafeta; Ahiluda na7ay Iyosaafexi taarike xaafe;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሺሻ ልጆች ኤሊሖሬፍና አኪያ፣ ጸሓፊዎች፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ፣ ታሪክ ጸሓፊ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኤሊሖሬፍና አኪያ የተባሉት የሺሻ ልጆች፥ የቤተ መንግሥት ጸሐፊዎች፤ ኢዮሣፍጥ የተባለው የአሒሉድ ልጅ፥ ታሪክ ጸሐፊና የመዛግብት ኀላፊ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤሊያፍን ኣኪያን፥ ደቂ ሴባ፥ ፀሓፍቲ፥ ኢዮሳፋጥ ወዲ ኣሒሉድ፥ ፀሓፊ ታሪኽ፥
Amharic Tigrinya 2011 ኤሎሖረፍን ኣሒያን፡ ደቂ ሺሻ፡ ጸሓፍቲ ነበሩ፡ ዮሳፋጥ ወዲ ኣሒሉድ፡ ጸሓፍ ዛንታ፡