1 Kings 4:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ ንሰሎሞን ጥበብን ብዙሕ ምስትውዓልን ልቢን ከም ኣብ ገምገም ባሕሪ ዘሎ ሑጻ ሀቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለሰ​ሎ​ሞን እጅግ ብዙ ጥበ​ብ​ንና ማስ​ተ​ዋ​ልን፥ በባ​ሕ​ርም ዳር እን​ዳለ አሸዋ የልብ ስፋ​ትን ሰጠው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ለሰሎሞን እጅግ ብዙ ጥበብና ማስተዋል በባሕርም ዳር እንዳለ አሸዋ የልብ ስፋት ሰጠው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔር ለሰሎሞን እጅግ አስደናቂ የሆነ ጥበብንና አስተዋይነትን እንዲሁም ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ሰጠው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሶሎሞናዉ አዳ ኤራ፥ አኬካነ ዛዋይ ባይና አኮ ቆፋ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay Solomonaw aad'd'eeda era, akeekaanne zaway baynna aako k'ofaa immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossay Solomoones aadho erateth, keehi gita akeekanne zaway baynda erateth immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳይ ሶሎሞኔስ ኣ ኤራቴ፥ ኬሂ ጊታ ኣኬካኔ ዛዋይ ባይንዳ ኤራቴ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ሶሎሞነስ ጭንጫተ፥ አኬካነ ዳልጋ ዎዛና እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay Solomones cincatethi, akeekanne dalga wozana immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላክ ለሰሎሞን ጥበብንና እጅግ ታላቅ ማስተዋልን እንዲሁም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ የልብ ስፋትን ሰጠው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ለሰሎሞን እጅግ አስደናቂ የሆነ ጥበብንና አስተዋይነትን እንዲሁም ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ሰጠው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣምላኽ ድማ ንሰሎሞን የመና ብዙሕ ጥበብን ምስትውዓልን ከምቲ ኣብ ገምገም ባሕሪ ዘሎ ሑፃ ኽስፈር ዘይከኣል ስፍሓት ልብን ሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ንሰሎሞን ኣዝዩ ብዙሕ ጥበብን ምስትውዓልን ኣብ ገምገም ባሕሪ ኸም ዘሎ ሑጻ ዝምርሓቡ ልብን ሀቦ።