1 Kings 4:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ወከፎም ድማ ከም ትእዛዛቶም ናብቲ እቶም ሓለውቲ ዝነበሩሉ ቦታ ስገምን ሓሰርን ንኣፍራስን ድሮሜዳሪታትን ኣምጽኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እያ​ን​ዳ​ን​ዱም እንደ ደንቡ የን​ጉ​ሡን ሰረ​ገ​ላ​ዎች ለሚ​ስቡ ለፈ​ረ​ሶ​ችና ለሰ​ጋር በቅ​ሎ​ዎች ገብ​ስና ገለባ፥ እን​ዲ​ሁም ዕቃ​ዎ​ችን ወደ ስፍ​ራ​ቸው ያመጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እያንዳንዱም እንደ ደንቡ ለፈረሶቹና ለሰጋር በቅሎች ገብስና ጭድ ወደ ስፍራቸው ያመጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም በቀር እያንዳንዱ ገዢ እንደ አስፈላጊነቱ የሚደርስበትን ሠረገላ ለሚስቡ ፈረሶችና ሌላም አገልግሎት ለሚያበረክቱ የጋማ ከብቶች ገብስና ገፈራ ያቀርብ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ቃይ ጋርያ ፓራቱነ የንኮ ፓራቱ ማናዉ ባንጋነ ዳላ ባረንታ ጋኬዳዋ ጋኬዳዋ አሂደ አ ዎያ ሳኣን ዎድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu k'ay gaariyaa paratuunne yenkko paratuu maanaw banggaanne dalaa barentta gakkeeddawaa gakkeeddawaa ahiide Aa wotsiyaa sa'aan wotseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka gaare goochchiza paratinne hankko parati bangganne harqqo ehidi woththizason woththeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ጋሬ ጎቺዛ ፓራቲኔ ሃንኮ ፓራቲ ባንጋኔ ሃርቆ ኤሂዲ ዎዛሶን ዎቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ጋረ ፓራትነ ሀንኮ ፓራት ማናዉ ባንጋነ ፔን ኤንታ ጋክዳ ዳላ ኤህድ እያ ምንጃ ኬን ዎዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti gaare paratinne hanko parati maanaw banganne peedhen enta gakida dalaa ehidi iya minja keethan wothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ለሠረገላ ፈረሶችና ለፈጣን ፈረሶች የተመደበውን ገብስና ጭድ ከተፈለገው ቦታ ድረስ ያመጡ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በቀር እያንዳንዱ ገዢ እንደአስፈላጊነቱ የሚደርስበትን ሠረገላ ለሚስቡ ፈረሶችና ሌላም አገልግሎት ለሚያበረክቱ የጋማ ከብቶች ገብስና ገፈራ ያቀርብ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነፍሲ ወከፍ መመሓደሪ ኸዓ ነቶም ሰረገላታት ዝስሕቡ ኣፍራስን ካልኦት ኣፍራስን ከምቲ ዝተሰርዐሉ ስገምን ሓሰርን ናብቲ ምዱብ ቦታ የምፅእ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍራስን ነቶም ጋለብቲ ኣፍራስን ዚኸውን ነፍሲ ወከፍ ከምቲ እተሰርዖ ስገምን ሓሰርን ናብታ ንሱ ዘለዋ ቦታ የምጽኡ ነበሩ።