1 Kings 4:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ይሁዳን እስራኤልን ድማ ብዅሉ ዘመን ሰሎሞን፡ ነፍሲ ወከፎም ኣብ ትሕቲ ወይኖምን ኣብ ትሕቲ ኦም በለስን ብሰላም ተቐመጡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሰሎሞንም ዘመን ሁሉ ይሁዳና እስራኤል ከዳን ጀምሮ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ እያንዳንዳቸው ከወይኑና ከበለሱ በታች ተዘልለው ይቀመጡ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰሎሞንም ዘመን ሁሉ ይሁዳና እስራኤል ከዳን ጀምሮ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ እያንዳንዱ ከወይኑና ከበለሱ በታች ተዘልሎ ይቀመጥ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በኖረበትም ዘመን ሁሉ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድረስ መላው የይሁዳና የእስራኤል ሕዝብ ያለ ስጋት በሰላም ይኖር ነበር፤ እያንዳንዱም ቤተሰብ የራሱ የሆነ የወይን ተክልና የበለስ ዛፍ ስለ ነበረው በእነዚህ ተክሎች ጥላ ሥር ያርፍ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አ ደኡዋ ላይ ኡባን ይሁዳ አሳይነ እስራኤልያ አሳይ ዳናፐ ቢደ በርሳበሀ ጋካናዉ፥ ኡባይ ባረ ዎይንያ ቱራ ኩዋንነ ባረ ባላስያ ኩዋን ሳሮ ደኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aa de'uwaa laytsaa ubbaan Yihudaa asaynne Israa'eeliyaa Asay Daanappe biide Berssaabeha gakkanaw, ubbay bare woyniyaa turaa kuwaaninne bare balasiyaa kuwan saro de'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Solomooney de7ida layth ubbaan Daaneppe biidi Bersaabehe gakkanaas Yuhuda asaynne Isra7eele asay ubbay ba woyne tura kuwaninne ba eththaa kuwan woppan uttida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሶሎሞኔይ ዴኢዳ ላይ ኡባን ዳኔፔ ቢዲ ቤርሳቤሄ ጋካናስ ዩሁዳ ኣሳይኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ባ ዎይኔ ቱራ ኩዋኒኔ ባ ኤ ኩዋን ዎፓን ኡቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያ ደኦ ላይ ኡባን ይሁዳ አሳይነ እስራኤለ አሳይ ዳነፐ በርሳበ ጋካናዉ፥ ኡባይ ባ ዎይነ ጋርሳንነ ባላሰ ጋርሳን ሳሮ ደእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iya de7o laytha ubban Yihuda asaynne Isra7eele asay Daanepe Barsaabe gakanaw, ubbay ba woyne garsaninne balase garsan saro de7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰሎሞን ዘመን ሁሉ ከዳን አንሥቶ እስከ ቤርሳቤህ ያለው ይሁዳና እስራኤል፣ እያንዳንዱ ሰው ከወይኑና ከበለሱ ጥላ ሥር በሰላም ለመኖር በቃ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በኖረበትም ዘመን ሁሉ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድረስ መላው የይሁዳና የእስራኤል ሕዝብ ያለስጋት በሰላም ይኖር ነበር፤ እያንዳንዱ ቤተሰብ የራሱ የሆነ የወይን ተክልና የበለስ ዛፍ ስለ ነበረው በእነዚህ ተክሎች ጥላ ሥር ያርፍ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ህዝቢ ይሁዳን እስራኤልን ድማ ኻብ ዳን ክሳዕ ቤርሳቤህ ብዅሉ ዘመን ሰሎሞን ብህድኣት ይነብር ነበረ፤ ነፍሲ ወከፍ ከዓ ኣብ ትሕቲ ወይኑን በለሱን ይቕመጥ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ይሁዳን እስራኤልን ድማ ካብ ዳን ክሳዕ ብኤርሸባዕ ብኲሉ ዘመን ሰሎሞን ነፍሲ ወከፍ ኣብ ትሕቲ ወይኑን በለሱን ብህድኣት ይቕመጥ ነበረ። |