1 Kings 4:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰሎሞን ንሓንቲ መዓልቲ ዚህቦ ስንቂ ድማ ሰላሳ ኮር ረቂቕ ሓርጭን ስሳ ኮር ሓርጭን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሰ​ሎ​ሞ​ንም ለቀን ለቀኑ ቀለብ የሚ​ሆን ሠላሳ ቆሮስ መል​ካም ዱቄ​ትና ስድሳ ቆሮስ መናኛ ዱቄት፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለሰሎሞንም ለቀን ለቀኑ ቀለብ የሚሆን ሠላሳ ኮር መልካም ዱቄትና ስድሳ ኮር መናኛ ድቄት፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰሎሞንም በየቀኑ ለቀለብ የሚሆን አምስት ሺህ ኪሎ ያኽል ምርጥ ዱቄት፥ ዐሥር ሺህ ኪሎ ያኽል መናኛ ዱቄት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሶሎሞናዉ ሀቼ ሀቼ ቁማዉ እሻታሙ ኮንታለ ሙሩታ ልያ፥ ጼቱ ኮንታለ ልያ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Solomonaw hachche hachche k'umaw ishatamu konttaale muruta d'iiliyaa, s'eetu konttaale d'iiliyaa,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Solomoones hach hach qumas 50 konttaale muuruta dhiille, 100 konttaale dhiille,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሶሎሞኔስ ሃች ሃች ቁማስ 50 ኮንታሌ ሙሩታ ሌ፥ 100 ኮንታሌ ሌ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶሎሞነስ ጋላስ ጋላስ ሺቅያ ካ፤ እሻታሙ ኩንታለ ሎኦ ለ፥ ፄቱ ኩንታለ ጮ ለ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Solomones gallas gallas shiiqiya kathi; ishatamu kuntaale lo77o dhiille, xeetu kuntaale coo dhiille,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለሰሎሞን በየቀኑ የሚገባለትም ቀለብ ይህ ነበር፤ ሠላሳ ኮር ማለፊያ ዱቄት፣ ስድሳ ኮር መናኛ ዱቄት፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰሎሞንም በየቀኑ ለቀለብ የሚሆን አምስት ሺህ ኪሎ ያኽል ምርጥ ዱቄት፥ ዐሥር ሺህ ኪሎ ያኽል መናኛ ዱቄት፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምግቢ ሰሎሞን ከዓ ነንመዓልቲ ሓሙሽተ ሽሕ ኪሎ ግራም ምሩፅ ሕሩጭ፥ ዓሰርተ ሽሕ ኪሎ ግራም ድማ ተራ ሕሩጭ፥
Amharic Tigrinya 2011 ምግቢ ሰሎሞን ከኣ ነንመዓልቲ ሰላሳ ቆሮስ ድኹም ሓሪጭ፡ ስሳ ቆሮስ ድማ ካልእ ሓሪጭ፡