1 Kings 4:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰሎሞን ድማ ካብ ሩባ ክሳዕ ምድሪ ፍልስጥኤማውያንን ክሳዕ ዶብ ግብጽን ኣብ ልዕሊ ዅለን መንግስታት ይገዝእ ነበረ። ህያባት ኣምጺኦም ንሰሎሞን ብዘለዎ መዓልትታት የገልግልዎ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰሎሞንም ከወንዙ ጀምሮ እስከ ግብፅ ምድር ዳርቻ እስከ ፍልስጥኤማውያን ሀገር ድረስ በመንግሥታት ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር፤ ግብርም ያመጡለት ነበር፤ በዕድሜውም ሙሉ ለሰሎሞን ይገዙ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰሎሞንም ከወንዙ ጀምሮ እስከ ግብጽ ዳርቻ እስከ ፍልስጥኤም ድረስ በመንግሥታት ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር፤ ግብርም ያመጡለት ነበር፥ በዕድሜውም ሙሉ ለሰሎሞን ይገዙ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰሎሞንም ግዛት ከኤፍራጥስ ወንዝ ጀምሮ እስከ ፍልስጥኤም ግዛት፥ ከዚያም አልፎ እስከ ግብጽ ወሰን ያለውን አገር ሁሉ ያጠቃልል ነበር፤ የእነዚህም አገሮች ሕዝቦች በጠቅላላ ሰሎሞን በነበረበት ዘመን ሁሉ ለእርሱ ተገዢዎች ሆነው ይገብሩለት ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሶሎሞነ ኤፍራጺሳ ሻፋፐ ዶሚደ ፕልስጼማ ጋድያ ጋካናዉ፥ ሄዋፐካ ግብጼ ዛዋ ጋካናዉ ደእያ ካዉተቱዋ ኡባ ሞዴዳ። ሄ ቢታ አሳቱ አዉ ጊራ ጊሬድኖ፤ ኡንቱንቱ አ ደኡዋ ላይ ኡባን አዉ ሞደቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Solomone Efiraas'iisa Shaafaappe doommiide Piliss's'eema gadiyaa gakkanaw, hewaappekka Gibs'e zawaa gakkanaw de'iyaa kawutetsatuwaa ubbaa mooddeedda. He biittaa asatuu aw giiraa giireeddino; unttunttu Aa de'uwaa laytsaa ubbaan aw moodetteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Solomooney Efiraaxise Shaafaappe doommidi Filisxeeme biittaa gakkanaas, hessafekka bollara Gibxe zawa gakkanaas diza kawoteththata ubbaa haarides; he biitta asati izas giira giirida; istti izi diza layth ubbaan izas haarettida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሶሎሞኔይ ኤፊራጺሴ ሻፋፔ ዶሚዲ ፊሊስጼሜ ቢታ ጋካናስ፥ ሄሳፌካ ቦላራ ጊብጼ ዛዋ ጋካናስ ዲዛ ካዎቴታ ኡባ ሃሪዴስ፤ ሄ ቢታ ኣሳቲ ኢዛስ ጊራ ጊሪዳ፤ ኢስቲ ኢዚ ዲዛ ላይ ኡባን ኢዛስ ሃሬቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሶሎሞነይ ኤፍራፂሳ ሻፋፐ ዶምድ ፍልስፄመ ቢታ ጋካናዉ፥ ያፐ ካንድ ግብፀ ዛዋ ጋካናዉ ደእያ ካዎተታ ኡባ ሃርስ። ሄ ቢታ አሳት እያዉ ጊራ ጊርዶሶና፤ እያ ደኦ ላይ ኡባን እያዉ ሃረትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Solomoney Efraxiisa Shaafape doomidi Filisxeeme biitta gakanaw, yaape kanthidi Gibxe zawa gakanaw de7iya kawotethata ubbaa haaris. He biitta asati iyaw giira giiridosona; iya de7o laytha ubban iyaw haaretidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰሎሞንም ከወንዙ አንሥቶ እስከ ፍልስጥኤማውያን ምድር፣ ከዚያም እስከ ግብፅ ዳርቻ ያሉትን መንግሥታት ሁሉ ገዛ፤ እነዚህም አገሮች ግብር አመጡለት፤ በሕይወት ዘመኑም ሁሉ ተገዙለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሰሎሞንም ግዛት ከኤፍራጥስ ወንዝ ጀምሮ እስከ ፍልስጥኤም ግዛት፥ ከዚያም አልፎ እስከ ግብጽ ወሰን ያለውን አገር ሁሉ ያጠቃልል ነበር፤ የእነዚህም አገሮች ሕዝቦች በጠቅላላ ሰሎሞን በነበረበት ዘመን ሁሉ ለእርሱ ተገዢዎች ሆነው ይገብሩለት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰሎሞን ድማ ኻብቲ ሩባ ኤፍራጥስ ክሳዕ ምድሪ ፍልስጥኤማውያንን ክሳዕ ወሰን ግብፅን ኣብ ልዕሊ ዅሎም መንግስታት ይገዝእ ነበረ። ንሳቶምውን ንሰሎሞን ብዅሉ ዘመን ህይወቱ ይግብሩሉን ይግዝእዎን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰሎሞን ድማ ካብቲ ርባ ኽሳዕ ምድሪ ፍልስጥኤማውያንን ክሳዕ ዶብ ግብጽን ኣብ ልዕሊ ዂሎም መንግስታት ይገዝእ ነበረ። ንሳቶም ንሰሎሞን ብዂሉ ዘመን ህይወቱ ገጽ በረኸት የምጽእሉን ይግዝእዎምን ነበሩ። |