1 Kings 4:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይሁዳን እስራኤልን ከም ኣብ ጥቓ ባሕሪ ዘሎ ሑጻ ብብዝሒ፡ ዚበልዑን ዝሰትዩን ዚሕጐሱን ብዙሓት ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይሁ​ዳና እስ​ራ​ኤ​ልም እንደ ባሕር አሸዋ ብዛት ብዙ ነበሩ፤ ይበ​ሉና ይጠ​ጡም፥ ደስም ይላ​ቸው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይሁዳና እስራኤልም እንደ ባሕር አሸዋ ብዛት ብዙ ነበሩ፤ በልተውም ጠጥተውም ደስ ብሎአቸው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የይሁዳና የእስራኤል ሕዝብ ብዛት እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ነበር፤ እነዚህ ሁሉ እየበሉና እየጠጡ ዘወትር ደስ ይሰኙ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳ አሳይነ እስራኤልያ አሳይ አባ ዶና ሻፍያዳን ጮራቴድኖ፤ ኡንቱንቱ ሚድነ ኡሺደ ናሸቲደ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihudaa asaynne Israa'eeliyaa Asay abbaa doonaa shafiyaadan c'oratteeddino; unttunttu miiddinne ushiidde nashettiidde de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda asaa qoodaynne Isra7eele asaa qooday abba shaamintta mala corattides; istti mishenne uyishe ufayssan de7ida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ኣሳ ቆዳይኔ ኢስራኤሌ ኣሳ ቆዳይ ኣባ ሻሚንታ ማላ ጮራቲዴስ፤ ኢስቲ ሚሼኔ ኡዪሼ ኡፋይሳን ዴኢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁዳ አሳይነ እስራኤለ አሳይ አባ ጋፃን ደእያ ሻፈዳ ዳርዶሶና፤ ኤንቲ ምሸነ ኡይሸ ኡፋይትድ ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihuda asaynne Isra7eele asay abba gaxan de7iya shafeda daridosona; enti mishenne uyishe ufaytidi de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የይሁዳና የእስራኤል ሕዝቦች ብዛታቸው እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ሆነ፤ ይበሉ፣ ይጠጡና ይደሰቱም ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይሁዳና የእስራኤል ሕዝብ ብዛት እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ነበር፤ እነዚህ ሁሉ እየበሉና እየጠጡ ዘወትር ደስ ይሰኙ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይሁዳን እስራኤልን ከም ሑፃ ባሕሪ በዚሖም ነበሩ። ይበልዑን ይሰትዩን ነበሩ፤ ሕጕሳት ድማ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ይሁዳን እስራኤልን ምብዛሖም ከም ሑጻ ባሕሪ በዚሖም ነበሩ። ይበልዑን ይሰትዩን ይሕጐሱን ነበሩ።