1 Kings 4:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወዲ ጌበር፡ ኣብ ራሞት ኣብ ጊልዓድ። ኣብ ጊልዓድ ዘለዋ ኸተማታት ያዒር ወዲ ምናሴ ናቱ እየን። እታ ኣብ ባሳን ዘላ ዞባ ኣርጎብ እውን ናቱ እያ ነይራ፣ ስሳ ዓበይቲ ከተማታት ምስ መናድቕን መጋረጃን ኣስራዚ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሬማት ዘገለዓድ የጌቤር ልጅ ነበረ፤ ለእርሱም በገለዓድ ያሉት የምናሴ ልጅ የኢያዕር መንደሮች ነበሩ፤ ለእርሱም ደግሞ በባሳን፥ በአርጎብ ዳርቻ ያሉት ቅጥርና የናስ መወርወሪያዎች የነበረባቸው ስድሳ ታላላቅ ከተሞች ነበሩበት፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሬማት ዘገለዓድ የጌበር ልጅ ነበረ፥ ለእርሱም በገለዓድ ያሉት የምናሴ ልጅ የኢያዕር መንደሮች ነበሩ፤ ለእርሱም ደግሞ በባሳን በአርጎብ ዳርቻ ያሉት ቅጥርና የናስ መወረወሪያዎች የነበረባቸው ስድሳ ታላላቅ ከተሞች ነበሩበት፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በገለዓድ ራሞት ቤን ጌቤር ተብላ የምትጠራው ከተማ፥ በገለዓድ የምናሴ ዘር የሆነው የያኢር ጐሣ ይዞታዎች የሆኑት መንደሮች፥ በባሳን አርጎብ ተብላ የምትጠራው ግዛት፥ እንዲሁም በሮቻቸው የነሐስ መወርወሪያ ባሉአቸው የቅጽር ግንቦች የተመሸጉ በድምሩ የስድሳ ታላላቅ መንደሮች አስተዳዳሪ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | በንገቤር ጋላኣደን ራሞታ ግያ ካታማ፥ ጋላኣደን ምናሰ ናኣ ያኢራ ካታማቱዋነ፥ ዩሹዋን ግምቤነ ግምቢያ ፐንገቱዋን ናሃስያ ብራታ ሽካላቱ ደእያ ኡሱፑን ታሙ ዎልቃማ ካታማቱዋና ደእያ፥ አርጎባ ግያ ቢታ ሄምያዋ አርጎብ ባሳነን ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Benggebeeri Gala'aaden Raamoota giyaa katamaa, Gala'aaden Minaase na'aa Yaa'iira katamatuwaanne, yuushshuwaan gimbbeenne gimbbiyaa penggetuwaan nahaasiyaa birataa shikaalatuu de'iyaa usuppun tammu wolk'k'aama katamatuwaanna de'iyaa, Arggooba giyaa biittaa heemmiyaawaa Arggoobi Baasaanen de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Beeni-Gebeeri Gala7aaden diza Eramoote dere, Gala7aaden Minaase naa Ya7ire dereta, iza yuushon gimbenne gimbe pengetan xarqimala birata kolatati diza 60 gita katamatanne Baasaane biittan diza Argoba dere ayssees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤኒ-ጌቤሪ ጋላኣዴን ዲዛ ኤራሞቴ ዴሬ፥ ጋላኣዴን ሚናሴ ና ያኢሬ ዴሬታ፥ ኢዛ ዩሾን ጊምቤኔ ጊምቤ ፔንጌታን ጻርቂማላ ቢራታ ኮላታቲ ዲዛ 60 ጊታ ካታማታኔ ባሳኔ ቢታን ዲዛ ኣርጎባ ዴሬ ኣይሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | በንግቤር ጋላዳን ራሞታ ካታማ፥ ጋላዳን ምናሰ ናኣ ያእራ ካታማታ፥ ባሳነን አርጎባ ቢታነ ዩሾን ግምበይነ ግምበ ፐንገታስ ናሰ ብራታ ልዮት ደእያ ኡሱፑን ታሙ ካታማታ አይሴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Bengibeeri Galadan Raamota katama, Galadan Minaase na7aa Ya7ira katamata, Baasanen Argoba biittanne yuushon gimbeynne gimbe pengetas naase birata liyooti de7iya usupun tammu katamata aysees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ቤንጌበር፣ በገለዓድ ራሞት ከተማ እዚያው ገለዓድ ውስጥ የምናሴ ልጅ የኢያዕር መንደሮች፣ በባሳንም የአርጎብ አውራጃ እንዲሁም በሮቻቸው የናስ መወርወሪያ በሆኑ ስድሳ ባለ ቅጥር ታላላቅ ከተሞች፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በገለዓድ ራሞት ቤን ጌቤር ተብላ የምትጠራው ከተማ፥ በገለዓድ የምናሴ ዘር የሆነው የያኢር ጐሣ ይዞታዎች የሆኑት መንደሮች፥ በባሳን አርጎብ ተብላ የምትጠራው ግዛት፥ እንዲሁም በሮቻቸው የነሐስ መወርወሪያ ባሉአቸው የቅጽር ግንቦች የተመሸጉ በድምሩ የስድሳ ታላላቅ መንደሮች አስተዳዳሪ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ወዲ ጌበር ኣብ ሬማት ዘገለዓድ፥ ኣብተን ኣብ ገለዓድ ዘለዋ ዓድታት ኢያዕር ወዲ ምናሴ፥ ኣብታ ኣብ ባሳን ዘላ ምድሪ ኣርጎብ፥ ኣብተን ዕርድታትን መሸጐሪ ነሃስን ዘለወን ስሳ ዓበይቲ ኸተማታት ነበርዎ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቤንገበር ኣብ ራሞት ጊልዓድ፡ እተን ኣብ ጊልዓድ ዘለዋ ዓድታት ያኢር ወዲ ምናሴ ንእኡ ነበራ፡ እታ ኣብ ባሳን ዘላ ምድሪ ኣርጎብ፡ ዕርድታትን መሸጐሪ ኣስራዝን ዘለወን ስሳ ዓበይቲ ኸተማታት ዘለዋ ድማ ንእኡ ነበረት። |