1 Kings 4:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ባዓና ወዲ ኣሂሉድ፤ ጣኣናቅን መጊዶን ብዘላ ቤተ-ሸን ኣብ ትሕቲ ጅዝሬል ኣብ ሳርታና ካብ ቤት-ሸን ክሳዕ ኣቤልሜሆላ ክሳብ እታ ስግር ዮቅነዓም እትርከብ ቤተ-ሸን ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከቤ​ት​ሳን ጀምሮ እስከ አቤ​ል​ም​ሖ​ላና እስከ ዮቅ​ም​ዓም ማዶ ድረስ በታ​ዕ​ና​ክና በመ​ጊዶ በጸ​ር​ታ​ንም አጠ​ገብ በኢ​ይ​ዝ​ራ​ኤል በታች ባለው በቤ​ት​ሳን ሁሉ የአ​ሒ​ሉድ ልጅ በዓና ነበረ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከቤትሳን ጀምሮ እስከ አቤልምሖላና እስከ ዮቅምዓም ማዶ ድረስ በታዕናክና በመጊዶ በጸርታንም አጠገብ በኢይዝራኤል በታች ባለው በቤትሳን ሁሉ የአሒሉድ ልጅ በዓና ነበረ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዓና የተባለው የአሒሉድ ልጅ፦ የታዕናክና የመጊዶ ከተሞች፥ እንዲሁም በቤት ሻን አጠገብ ያለው ግዛት በሙሉ፥ በጻርታን ከተማ አጠገብ ያለው ግዛትና በኢይዝራኤል ከተማ በስተ ደቡብ ያለው ግዛት፥ እንዲሁም አቤልመሖላና ዮቅመዓም ተብለው እስከሚጠሩት ከተሞች ድረስ ያለው ግዛት ሁሉ አስተዳዳሪ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አህሉዳ ናአይ ባኣና ታእናካነ ማግዶ ግያ ካታማቱዋ፥ እዝራኤልያፐ ጋርሳን ጻርታና ማታን ደእያ ቤትሻና ቢታ ኡባ፥ ቤትሻናፐ ቢደ አቤል-ማሆላና አደ፥ ዮቅማኣማ ሄፍን ጋካናዉ ደእያ ካታማቱዋ ሄምያዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ahiluuda na'ay Ba'aana Taa'inaakkanne Magido giyaa katamatuwaa, Iziraa'eeliyaappe garssan S'arttaana matan de'iyaa Beetishaana biittaa ubbaa, Beetishaanappe biide Aabeeli-Mahoolana aad'd'iidde, Yok'ima'aama hefintsa gakkanaw de'iyaa katamatuwaa heemmiyaawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ahiluude naa Ba7aanay Ta7inaakenne Magiddo dere, Phartaaneppe duge biidi Izra7eelen diza Beeti-Sha7aane gakkanaas, heeppeka biidi Yoqima7aame pinnidi Aabeeli-Mahoole dere gakkanaas dizayssa ayssees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሂሉዴ ና ባኣናይ ታኢናኬኔ ማጊዶ ዴሬ፥ ጳርታኔፔ ዱጌ ቢዲ ኢዝራኤሌን ዲዛ ቤቲ-ሻኣኔ ጋካናስ፥ ሄፔካ ቢዲ ዮቂማኣሜ ፒኒዲ ኣቤሊ-ማሆሌ ዴሬ ጋካናስ ዲዛይሳ ኣይሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አህሉዳ ናአይ ባአና፥ ታናካነ ማግዶ ካታማታ፥ እዝራኤለፐ ጋርሳን ፃርታና ማታን ደእያ ቤት-ሳና ቢታ ኡባ፥ ቤት-ሳናፐ ብድ አቤል-ማሆላራ ካንድ፥ ዮቅማኣማ ፕን ጋካናዉ ደእያ ካታማታ አይሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ahiluda na7ay Ba7ana, Tanakanne Magido katamata, Izira7eelepe garsan Xartaana matan de7iya Beet-Saana biitta ubbaa, Beet-Saanape bidi Abeel-Maholara kanthidi, Yoqima7aama pinthi gakanaw de7iya katamata aysees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የአሒሉድ ልጅ በዓና፣ በታዕናክና በመጊዶ እንዲሁም ከጻርታን ቀጥሎ ቍልቍል እስከ ኢይዝራኤል ባለው በቤትሳን ሁሉ፣ ከዚያም ዮቅምዓምን ተሻግሮ እስከ አቤልምሖላና ድረስ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዓና የተባለው የአሒሉድ ልጅ፦ የታዕናክና የመጊዶ ከተሞች፥ እንዲሁም በቤትሻን አጠገብ ያለው ግዛት በሙሉ፥ በጻርታን ከተማ አጠገብ ያለው ግዛትና በኢይዝራኤል ከተማ በስተደቡብ ያለው ግዛት፥ እንዲሁም አቤልመሖላና ዮቅመዓም ተብለው እስከሚጠሩት ከተሞች ድረስ ያለው ግዛት ሁሉ አስተዳዳሪ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በዓና ወዲ ኣሒሉድ ኣብ ታዕናክን መጊዶን ኣብ ኵላ ቤትሳንን፥ እታ ኣብ ጎቦ ፀርታንም፥ ብትሕቲ ኢይዝራኤል፥ ኣብ ዘሎ ቤትሳን ክሳዕ ኣቤልምሖላና፥ ክሳዕ ሰገር ዮቅምዓም ዘላ፥
Amharic Tigrinya 2011 ባዓና ወዲ እሒሉድ ኣብ ታዓናክን መጊዶን ኣብ ብዘላ ምድሪ ሔፍርን ንእኡ ነበረ።