1 Kings 4:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወዲ ኣቢናዳብ፡ ኣብ ብዘሎ ዞባ ዶር። ንታፋት ጓል ሰሎሞን ሰበይቱ ገበረቶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዶር ሀገር ዳርቻ ሁሉ የአ​ሚ​ና​ዳብ ልጅ ነበረ፤ ለእ​ር​ሱም የሰ​ሎ​ሞን ልጅ ጣፈ​ትም ሚስቱ ነበ​ረች፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዶር አገር ዳርቻ ሁሉ የአሚናዳብ ልጅ፥ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ጣፈትን አግብቶ ነበር፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጣፋት የተባለችውን የሰሎሞንን ሴት ልጅ አግብቶ የነበረው ቤን አሚናዳብ የመላው የዶር ግዛት አስተዳዳሪ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year በናብናዳብ ዶራ ግያ ቢታ ኡባ ሄምያዋ፤ እ ሶሎሞና ናቶ ጻፋቶ አኬዳዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Benabinadaabi Doora giyaa biittaa ubbaa heemmiyaawaa; I Solomona naatto S'aafatto akkeeddawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Beeni-Abinadaabi Naafoti-Doore biitta ayssees; izikka Solomoone nayo Xaafiti azina.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቤኒ-ኣቢናዳቢ ናፎቲ-ዶሬ ቢታ ኣይሴስ፤ ኢዚካ ሶሎሞኔ ናዮ ጻፊቲ ኣዚና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) በን-አምናዳብ፥ በናፎታ ዶራ ቢታ አይሰይሳ፤ እ ሶሎሞነ ናእዉ ፃፋቶ ኤክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ben-Aminadaabi, Benafoota Doora biitta ayseysa; I Solomone na7iw Xaafato ekis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቤን አሚናዳብ፤ በናፎት ዶር፣ እርሱም የሰሎሞንን ልጅ ጣፈትን አግብቶ የነበረ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጣፋት የተባለችውን የሰሎሞንን ሴት ልጅ አግብቶ የነበረው ቤን አሚናዳብ የመላው የዶር ግዛት አስተዳዳሪ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ወዲ ኣሚናዳብ፥ ኣብ ኵሉ ሃገር ዶር። (ንጣፈት ጓል ሰሎሞን ኣእትዩ ዝነበረ እዩ።)
Amharic Tigrinya 2011 ቤን ኣቢናዳብ ኣብ ብዘሎ ሃገር ዶር። ጣፋት ጓል ሰሎሞን ሰበይቱ ነበረት።