1 Kings 3:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሰሎሞን ከምዚ በሎ፦ ንባርያኻ ኣቦይ ዳዊት ምሳኻ ብሓቅን ብጽድቅን ብቕንዕና ልብን ኣብ ቅድሜኻ እናተመላለሰ ዓብዪ ምሕረት ጌርካሉ። ከምዚ ሎሚ ኣብ ዝፋኑ ዝቕመጥ ወዲ ከም ዝሃብካሉ ድማ ነዚ ዓቢ ሕያውነት ዓቂብካሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰሎ​ሞ​ንም አለ፥ “እርሱ በፊ​ትህ በእ​ው​ነ​ትና በጽ​ድቅ፥ በል​ብም ቅን​ነት ከአ​ንተ ጋር እንደ ሄደ፥ ከአ​ባቴ ከባ​ሪ​ያህ ከዳ​ዊት ጋር ታላቅ ቸር​ነት አድ​ር​ገ​ሃል፤ ዛሬ እንደ ሆነም በዙ​ፋኑ ላይ የሚ​ቀ​መጥ ልጅ ሰጥ​ተህ ታላ​ቁን ቸር​ነ​ት​ህን አቈ​ይ​ተ​ህ​ለ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰሎሞንም አለ። እርሱ በፊትህ በእውነትና በጽድቅ በልብም ቅንነት ከአንተ ጋር እንደ ሄደ፥ ከባሪያህ ከአባቴ ከዳዊት ጋር ታላቅ ቸርነት አድርገሃል፤ ዛሬ እንደ ሆነም በዙፋኑ ላይ የሚቀመጥ ልጅ ሰጥተህ ታላቁን ቸርነትህን አቆይተህለታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰሎሞንም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “አገልጋይህ የነበረው አባቴ ዳዊት ደግ፥ ታማኝና ቅን ሰው በመሆኑ ጽኑ ፍቅርህን ስታሳየው ኖረሃል፤ ዛሬም በእርሱ እግር ተተክቶ በዙፋኑ የሚቀመጥ ልጅ በመስጠት ታላቅና ጽኑ የሆነውን የማያቋርጥ ፍቅርህን ገልጠህለታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሶሎሞነ፥ “ነ ቆማይ ታ አዉ ዳዊተ ነዉ አማነትያ ጽሉዋነ ሱረ አሳ ግድያ ድራዉ፥ ኔን አገና ሲቁዋን አ ሲቃደ። ኔን ሀ ዎልቃማ ሲቁዋ አገናን ሲቃደ፥ ሀቼ ሀ ጋላስ አ ካዉተ አራታን ኡትያ አቱማ ናኣ አዉ እማዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Solomone, «Ne k'oomay ta aawuu Daawite new ammanettiyaa s'illuwaanne suure asaa gidiyaa diraw, neeni aggena siik'uwaan Aa siik'aade. Neeni ha wolk'k'aama siik'uwaa aggenaan siik'aadde, hachche ha gallassi Aa kawutetsaa araatan uttiyaa attuma na'aa aw immaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Solomooney izas, «Ta aawa Dawiti ne sinththan xilloteththan, tumateththaninne suureteththa wozinan simerettida gishshas ne aylleza gita kiyateth bessadasa; neni he gita kiyateththaa aggontta hach iza kawoteththa araatan uttiza attuma naa izas immadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሶሎሞኔይ ኢዛስ፥ «ታ ኣዋ ዳዊቲ ኔ ሲንን ጺሎቴን፥ ቱማቴኒኔ ሱሬቴ ዎዚናን ሲሜሬቲዳ ጊሻስ ኔ ኣይሌዛ ጊታ ኪያቴ ቤሳዳሳ፤ ኔኒ ሄ ጊታ ኪያቴ ኣጎንታ ሃች ኢዛ ካዎቴ ኣራታን ኡቲዛ ኣቱማ ና ኢዛስ ኢማዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶሎሞነይ፥ “ነ አይለይ፥ ታ አዋይ ዳዊቲ ነዉ አማነትዳ፥ ፅሎነ ሱረ አስ ግድዳ ግሾ፥ ኔኒ እያ ዶሳዳሳ። ኔኒ ሀ ኬሀተን፥ ሀች እያ አራታን ኡትያ አደ ናኣ እያዉ እማዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Solomoney, “Ne aylley, ta aaway Dawiti new ammanetida, xillonne suure asi gidida gisho, neeni iya dosadasa. Neeni ha keehatethan, hachi iya araatan uttiya adde na7aa iyaw immadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰሎሞን እንዲህ ሲል መለሰ፤ “አባቴ ዳዊት በእውነት፣ በጽድቅና በቅን ልቦና በፊትህ ስለ ተመላለሰ፣ ለባሪያህ ታላቅ ቸርነትን አሳይተኸዋል፤ ይህ ታላቅ ቸርነት እንዲቀጥል በማድረግ ዛሬም በዙፋኑ ላይ የሚቀመጥ ልጅ ሰጥተኸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰሎሞንም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “አገልጋይህ የነበረው አባቴ ዳዊት ደግ፥ ታማኝና ቅን ሰው በመሆኑ ጽኑ ፍቅርህን ስታሳየው ኖረሃል፤ ዛሬም በእርሱ እግር ተተክቶ በዙፋኑ የሚቀመጥ ልጅ በመስጠት ታላቅና ጽኑ የሆነውን የማያቋርጥ ፍቅርህን ገልጠህለታል፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሎሞን ድማ “ንስኻ ንባርያኻ ነቦይ ዳዊት ብዙሕ ምሕረት ገበርካሉ። ንሱ ኸዓ ኣብ ቅድሜኻ ብእምነትን ብፅድቅን ብቕንዕና ልብን ተመላለሰ፤ ነዝ ዓብዪ ምሕረት እዙይ ሓሊኻ ኸዓ፥ ከምዝ ሎሚ ኾይንዎ ዘሎ፥ ኣብ ዙፋኑ ዝቕመጥ ወዲ ሃብካዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰሎሞን ድማ በለ፡ ንስኻ ንባርያኻ፡ ነቦይ ዳዊት፡ ከምቲ ኣብ ቅድሜኻ ብእምነትን ብጽድቅን ብቕንዕናን ልብን ምሳኻ እተመላለሶ፡ ብዙሕ ምሕረት ገበርካሉ። ነዚ ዓብዪ ምሕረት እዚ ሐሊኻ ኸኣ፡ ከምዚ ሎሚ ዀይኑ ዘሎ፡ ኣብ ዝፋኑ ዚቕመጥ ወዲ ሀብካዮ።