1 Kings 3:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እቲ ንጉስ፡ እቲ ሓደ፡ እዚ ብህይወት ዘሎ ወደይ እዩ፡ ወድኻ ድማ ሞይቱ፡ በለ። እቲ ካልእ ድማ፥ ኣይፋልን! ወድኻ ግና ሞይቱ፡ ወደይ ድማ ብህይወት ኣሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚያ ጊዜም ንጉሡ፥ “አንቺ፦ ደኅ​ነ​ኛው የእኔ ልጅ ነው፤ የሞ​ተ​ውም የአ​ንቺ ልጅ ነው ትያ​ለሽ፤ አን​ቺም፦ አይ​ደ​ለም የሞ​ተው የአ​ንቺ ልጅ ነው፤ ደኅ​ነ​ኛ​ውም የእኔ ልጅ ነው ትያ​ለሽ”። አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያን ጊዜም ንጉሡ። ይህች። ደኅነኛው የእኔ ልጅ ነው፥ የሞተውም የአንቺ ልጅ ነው ትላለች፤ ያችኛይቱም። አይደለም፥ የሞተው የአንቺ ልጅ ነው ደኅነኛውም የእኔ ልጅ ነው ትላለች አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞን “አንደኛዋ ‘በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!’ ትላለች፤ ሌላይቱ ደግሞ ‘አይደለም! የአንቺ ልጅ ሞቷል፤ የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው!’ ትላታለች አለ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ሶሎሞነ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀ ምሽራታ፥ ‘ፓጻ ደእያ ናአይ ታዋ፤ ሀይቄዳዌ ነዋ’ ያጋዉ፤ የንኮራካ፥ ‘ቱይት! ነ ናአይ ሀይቄዳዋ፤ ታ ናአይ ፓጻ ደእያዋ’ ያጋዉ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Solomone hawaadan yaageedda; «Ha mishiratta, ‹Pas'a de'iyaa na'ay tawaa; hayk'k'eeddawe newaa› yaagaw; yenkkorakka, ‹tuytti! Ne na'ay hayk'k'eeddawaa; ta na'ay pas'a de'iyaawaa› yaagaw» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo Solomooney isttas, «Ha maccassaya, ‹Paxa diza naazi tayssa; hayqqida nay neyssa› gawus; hankkoorakka, ‹Chii! Hayqqidayssi ne naaza; paxa diza naazi ta naaza› gawus» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ሶሎሞኔይ ኢስታስ፥ «ሃ ማጫሳያ፥ ‹ፓጻ ዲዛ ናዚ ታይሳ፤ ሃይቂዳ ናይ ኔይሳ› ጋዉስ፤ ሃንኮራካ፥ ‹ቺ! ሃይቂዳይሲ ኔ ናዛ፤ ፓጻ ዲዛ ናዚ ታ ናዛ› ጋዉስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ሶሎሞነይ፥ “ሀ ማጫስያ፥ ‘ፓፃ ደእያ ናአይ ታይሳ፤ ሀይቅዳይስ ነይሳ’ ያጋዉሱ፤ ሀንክያካ፥ ‘አካይ፥ ነ ናአይ ሀይቅዳይሳ፤ ታ ናአይ ፓፃ ደኤይሳ’ ያጋዉሱ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Solomoney, “Ha maccasiya, ‘Paxa de7iya na7ay taysa; hayqidaysi neysa’ yaagawusu; hankiyaka, ‘Akay, ne na7ay hayqidaysa; ta na7ay paxa de7eysa’ yaagawusu” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሡም፣ “ይህችኛዪቱ፣ ‘የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው፣ የአንቺ የሞተው ነው’ ትላለች፤ ያችኛዪቱ ደግሞ፣ ‘አይደለም የአንቺ ልጅ ሞቷል፣ በሕይወት ያለው የእኔ ነው’ ትላለች” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞን “አንደኛዋ ‘በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!’ ትላለች፤ ሌላይቱ ደግሞ ‘አይደለም! የአንቺ ልጅ ሞቶአል፤ የእኔ ልጅ በሕይወት ያለው ነው!’ ትላታለች አለ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እቲ ንጉስ “እዚኣ ‘እዝ ብህይወቱ ዘሎ ወደይ እዩ፥ እቲ ምዉት ከዓ ወድኺ እዩ’ ትብል ኣላ፥ እዚኣ ኸዓ ‘ኣይፋሉን፥ እቲ ምዉት ወድኺ እዩ፥ እዝ ብህይወቱ ዘሎ ግና ወደይ እዩ’ ትብል ኣላ” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ እቲ ንጉስ፡ እዚኣ፡ እዚ ህያው ወደይ እዩ፡ እቲ ምዉት ከኣ ወድኺ እዩ፡ ትብል ኣላ፡ እዚኣ ኸኣ፡ ኣይፋል፡ እቲ ምዉት ወድኺ፡ እዚ ህያው ግና ወደይ እዩ፡ ትብል አላ።