1 Kings 3:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ካልአይቲ ሰበይቲ ድማ፡ ኣይፋልን፤ ህያው ግና ወደይ፡ ምዉት ድማ ወድኻ እዩ። ንሱ ድማ፡ ኣይፋልን፤ ምዉት ግና ወድኻ እዩ፡ ህያው ግና ወደይ እዩ። ከምዚ ኢሎም ኣብ ቅድሚ ንጉስ ተዛረቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሁለተኛዪቱም ሴት፥ “አይደለም ደኅነኛው የእኔ ልጅ ነው፤ የሞተው የአንቺ ልጅ ነው እንጂ አለች።” እንዲሁም በንጉሡ ፊት ይነጋገሩ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁለተኛይቱም ሴት። ደኅነኛው የኔ ልጅ ነው፥ የሞተውም የአንቺ ልጅ ነው እንጂ አንቺ እንደምትዪው አይደለም አለች። ይህችም። የሞተው የአንቺ ልጅ ነው፥ ደኅነኛውም የእኔ ልጅ ነው አለች፤ እንዲሁም በንጉሡ ፊት ይነጋገሩ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሁለተኛይቱ ሴት ግን፥ “አይደለም! በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!” አለች። የመጀመሪያይቱ ሴት “አይደለም! የሞተው የአንቺ ልጅ ነው፤ በሕይወት ያለው ግን የእኔ ልጅ ነው!” አለች። በዚህም ዓይነት በንጉሡ ፊት ተከራከሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የንኮ ምሽራታ ሀዋዳን ያጋዱ፤ “ቱይት! ደኡዋን ደእያዌ ታ ናኣ፤ ሀይቄዳዌ ነዋ” ያጋዱ። ሽን ኮይሮ ምሽራታ ዛራደ፥ “ቱይት፥ ሀይቄዳዌ ነ ናኣ፤ ፓጻ ደእያዌ ታ ናኣ” ያጋዱ። ሄዋዳን ጊደ ኡንቱንቱ ካትያ ስንን ፓሉመቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yenkko mishiratta hawaadan yaagaaddu; «tuytti! de'uwaan de'iyaawe ta na'aa; hayk'k'eeddawe newaa» yaagaaddu. Shin koyro mishiratta zaaraadde, «tuytti, hayk'k'eeddawe ne na'aa; pas'a de'iyaawe ta na'aa» yaagaaddu. Hewaadan giide unttunttu kaatiyaa sintsan palumetteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hankko nam7anththo maccassaya qasse, «Chii! Paxa diza naazi tayssa; hayqqida naazi neyssa» gadus. Gido attiin koyro maccassaya zaarada, «Chii! Hayqqida naazi neyssa; paxa diza naazi tayssa» gadus; istti nam7ayka kawoza sinththan hessaththo gishe palamettida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃንኮ ናምኣን ማጫሳያ ቃሴ፥ «ቺ! ፓጻ ዲዛ ናዚ ታይሳ፤ ሃይቂዳ ናዚ ኔይሳ» ጋዱስ። ጊዶ ኣቲን ኮይሮ ማጫሳያ ዛራዳ፥ «ቺ! ሃይቂዳ ናዚ ኔይሳ፤ ፓጻ ዲዛ ናዚ ታይሳ» ጋዱስ፤ ኢስቲ ናምኣይካ ካዎ ሲንን ሄሳ ጊሼ ፓላሜቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀንኮ ማጫስያ፥ “አካይ፥ ፓፃ ደኤይስ ታ ናኣ፤ ሀይቅዳይስ ነ ናኣ” ያጋሱ። ሽን ኮይሮ ማጫስያ ዛራዳ፥ “አካይ፥ ሀይቅዳይስ ነ ናኣ፤ ፓፃ ደኤይስ ታ ናኣ” ያጋሱ። ሄሳዳ ግድ ኤንቲ ካዋ ስንን ፓላምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hanko maccasiya, “Akay, paxa de7eysi ta na7aa; hayqidaysi ne na7aa” yaagasu. Shin koyro maccasiya zaarada, “Akay, hayqidaysi ne na7aa; paxa de7eysi ta na7aa” yaagasu. Hessada gidi enti kawa sinthan palamidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌላዪቱም ሴት፣ “ነገሩ አንቺ እንደምትዪው አይደለም፤ የሞተው የአንቺ፣ በሕይወት ያለውም የእኔ ነው” አለች። የመጀመሪያዋ ሴት ግን አጠንክራ፣ “አይደለም! የሞተው የአንቺ፣ በሕይወት ያለው ግን የእኔ ልጅ ነው” አለች፤ በዚህ ሁኔታም በንጉሡ ፊት ተከራከሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁለተኛይቱ ሴት ግን፥ “አይደለም! በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ግን የአንቺ ነው!” አለች። የመጀመሪያይቱ ሴት “አይደለም! የሞተው የአንቺ ልጅ ነው፤ በሕይወት ያለው ግን የእኔ ልጅ ነው!” አለች። በዚህም ዐይነት በንጉሡ ፊት ተከራከሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ኻልአይቲ ሰበይቲ ኸዓ “ኣይፋሉን፤ እዝ ብህይወቱ ዘሎ ወደይ እዩ፤ እቲ ምዉት ግና ወድኺ እዩ” በለት። እዚኣ ድማ “ኣይፋሉን፤ እቲ ምዉት ደኣ እዩ ወድኺ እምበር፥ እዝ ብህይወቱ ዘሎስ ወደይ እዩ” በለት። በዙይ ከዓ ኣብ ቅድሚ እቲ ንጉስ ተኸራኸራ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ኻልአይቲ ሰበይቲ ኸኣ፡ ኣይፋል፡ እዚ ህያውሲ ወደይ እዩ፡ እቲ ምዉት ከኣ ወድኺ እዩ፡ በለት። እዚኣ ድማ፡ ኣይፋል፡ እቲ ምዉት ደኣ እዩ ወድኺ፡ እዚ ህያው ግና ወደይ እዩ፡ በለት። በዙ ኸኣ ኣብ ቅድሚ እቲ ንጉስ ተዛራረባ። |