1 Kings 3:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክሳዕ እተን መዓልትታት እቲኣ ንስም እግዚኣብሄር እተሃንጸ ቤት ስለ ዘይነበረ፡ እቲ ህዝቢ ጥራይ ኣብ በረኽቲ እዩ ዚስውእ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስከዚያም ቀን ድረስ ለእግዚአብሔር ቤት አልተሠራም ነበርና ሕዝቡ በኮረብታ ላይ ይሠዉና ያጥኑ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስከዚያም ቀን ድረስ ለእግዚአብሔር ስም መቅደስ አልተሠራም ነበርና ሕዝቡ በኮረብታ ላይ ባሉት መስገጃዎች ይሠዋ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜ በጌታ ስም ቤተ መቅደሱ ገና አልተሠራም ነበር፤ ከዚህም የተነሣ በየኮረብታው መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ሱንዉ ጌሻ ጎሊ ብሮ ኬጸትቤና ድራዉ፥ አሳይ ሄ ዎደ ጎይንያ ቃ ግሹዋን ያርሺደ ታኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa suntsaw Geeshsha Gollii biro kees'ettibeenna diraw, Asay he wode goynniyaa d'ok'k'a gishuwaan yarshshiidde takkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA sunththas Xoossa Keeth keexettanaashe gakkanaas asay yarsho zumbullata bolla shiishshees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ሱንስ ጾሳ ኬ ኬጼታናሼ ጋካናስ ኣሳይ ያርሾ ዙምቡላታ ቦላ ሺሼስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ሱንን ፆሳ ኬይ ቡሮ ኬፀትቦና ግሾ አሳይ ሄ ዎደ ቃ ጎይኖ በሳን ያርሽሸ ጋምእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa sunthan Xoossa keethay buroo keexetiboonna gisho asay he wode dhoqa goyinno bessan yarshishe gam7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜ ለእግዚአብሔር ስም ገና ቤተ መቅደስ ስላልተሠራ፣ ሕዝቡ አሁንም መሥዋዕት የሚያቀርበው በማምለኪያ ኰረብታ ላይ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ስም ቤተ መቅደሱ ገና አልተሠራም ነበር፤ ከዚህም የተነሣ በየኮረብታው መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክሳዕ እቲ እዋን እቱይ ገና ብስም እግዚኣብሄር ቤተ መቕደስ ኣይተሰርሐን ነበረ እሞ፥ እቲ ህዝቢ ኣብ ኰረብታታት ጥራሕ ይስውእ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክሳዕ እተን መዓልትታት እቲኤን ገና ንስም እግዚኣብሄር ቤት ኣይተሰርሔን ነበረ እሞ፡ እቲ ህዝቢ ኣብ በረኽቲ ጥራይ ይስውእ ነበረ። |