1 Kings 22:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሚክያስ ድማ፡ ብሰላም እንተ ተመለስኩም፡ እግዚኣብሄር ብኣይ ኣይተዛረበን። ንሱ ድማ፡ ኣቱም ህዝቢ፡ ነፍሲ ወከፍኩም ስምዑ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሚክያስም፥ “በሰላም ብትመለስ እግዚአብሔር በእኔ የተናገረ አይደለም” አለ። ደግሞም አሕዛብ ሁሉ ሆይ! ስሙኝ” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሚክያስም። በደኅና ብትመለስ እግዚአብሔር በእኔ የተናገረ አይደለም አለ። ደግሞም። አሕዛብ ሁሉ ሆይ፥ ስሙኝ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሚክያስም “አንተ በደኅና ከተመለስክማ እግዚአብሔር በእኔ አማካይነት አልተናገረም ማለት ነዋ!” አለው፤ ቀጥሎም ድምፁን ከፍ በማድረግ “በዚህ የምትገኙ ሕዝቦች ሁሉ እኔ የተናገርኩትን ሁሉ ልብ ብላችሁ አድምጡ!” አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ምካስ አ፥ “ቱሙ ኔን ሳሮ ስምያዋ ግዶፐ፥ መና ጎዳይ ታናን ሃሳይቤና” ያጌዳ። ቃይካ ምካስ፥ “አሳዉ ኡባዉ፥ ታን ኦዴዳዋ አኬክተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Mikaasi Aa, «Tumu neeni saro simmiyaawaa gidooppe, Med'inaa Goday taanan haasayibeenna» yaageedda. K'aykka Mikaasi, «Asaw ubbaw, taani odeeddawaa akeekite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mikiyaasi izas, «Neni saron simmizaa gidikko GODAY ta doonara haasaybeenna» gides. Qasseka Mikiyaasi, «Hayssan diza asay hayssa ta giza qaalaa wozinan woththite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሚኪያሲ ኢዛስ፥ «ኔኒ ሳሮን ሲሚዛ ጊዲኮ ጎዳይ ታ ዶናራ ሃሳይቤና» ጊዴስ። ቃሴካ ሚኪያሲ፥ «ሃይሳን ዲዛ ኣሳይ ሃይሳ ታ ጊዛ ቃላ ዎዚናን ዎቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ምክያስ፥ “ቱማ ነ ሳሮ ስምያባ ግድኮ፥ ጎዳይ ታዉ ኦድቤና” ያግስ። ቃስካ፥ ምክያስ፥ “አሳ ኡባይ ታ ኦድዳይሳ አኬክተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Mikiyaasi, “Tuma ne saro simmiyaba gidiko, Goday taw odibeenna” yaagis. Qassika, Mikiyaasi, “Asa ubbay ta odidaysa akeekite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሚክያስም፣ “አንተ በደኅና ከተመለስህ እግዚአብሔር በእኔ አልተናገረማ!” አለ፤ ከዚያም በመቀጠል፣ “በዚህ ያለኸው ሕዝብ ሁሉ ይህን ቃሌን ልብ ብለህ ያዘው፤” አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሚክያስም “አንተ በደኅና ከተመለስክማ እግዚአብሔር በእኔ አማካይነት አልተናገረም ማለት ነዋ!” አለው፤ ቀጥሎም ድምፁን ከፍ በማድረግ “በዚህ የምትገኙ ሕዝቦች ሁሉ እኔ የተናገርኩትን ሁሉ ልብ ብላችሁ አድምጡ!” አለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሚክያስ ድማ “ርግፅ ብሰላም እንተ ተመሊስካ፥ እምበኣር እግዚኣብሄር ብኣይ ኣይተዛረበን” ኢሉ መለሰሉ። ወሲኹ ከዓ “ኣቱም ህዝቢ ዅልኻትኩም ስምዑኒ!” በለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሚክያስ ድማ፡ ርግጽ ብሰላም እንተ ተመለስካ፡ እግዚኣብሄር ብኣይ ኣይተዛረበን እዩ። ኣቱም ህዝቢ ዂላትኩም፡ ስምዑ፡ ከኣ በለ። |