1 Kings 22:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጼድቅያስ ወዲ ከናና ግና ቀሪቡ ንሚክያስ ኣብ ምዕጉርቱ ወቕዖ እሞ፡ መንፈስ እግዚኣብሄር ካባይ ክዛረበኩም በየናይ መገዲ እዩ ከይዱ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የከሓናም ልጅ ሴዴቅያስ ቀረበ፤ ሚክያስንም ጕንጩን በጥፊ መታውና፥ “ምን ዓይነት የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የተናገረህ?” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የክንዓናም ልጅ ሴዴቅያስ ቀረበ፥ ሚክያስንም ጕንጩን በጥፊ መታውና። አንተን ሊናገር የእግዚአብሔር መንፈስ በምን መንገድ ከእኔ አለፈ? አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህ በኋላ የከናዕና ልጅ ሴዴቅያስ ወደ ሚክያስ ቀረብ ብሎ በጥፊ በመምታት “ኧረ ከመቼ ወዲህ ነው የጌታ መንፈስ ከእኔ አልፎ አንተን ያነጋገረህ?” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ካናእና ናአይ ጽድቂ ሺቂደ፥ ምካሳ ሻይያ ባቂደ፥ “መና ጎዳ አያናይ ታ ማታፐ ዋኒደ ነዉ ኦዳናዉ ቤዴ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Kanaa'ina na'ay S'idik'ii shiik'iide, Mikaasa shayiyaa bak'k'iide, «Med'inaa Godaa Ayyaanay ta matappe waaniide new odanaw beedee?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Kin7aane naa Sedeqiyaasi shiiqidi Mikiyaasa shagalan baqa shaayidi, «GODAA Ayanay taappe awa baggara aadhdhi biidi nees yootidee?» giidi oychchides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኪንኣኔ ና ሴዴቂያሲ ሺቂዲ ሚኪያሳ ሻጋላን ባቃ ሻዪዲ፥ «ጎዳ ኣያናይ ታፔ ኣዋ ባጋራ ኣ ቢዲ ኔስ ዮቲዴ?» ጊዲ ኦይቺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ከናና ናአይ ሰደቅያስ ሺቅድ፥ ምክያሳ ባቅድ፥ “ጎዳ አያናይ ታና አግድ ዋንድ ነዉ ኦዳናዉ ብዴ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Kenaana na7ay Sedeqiyaasi shiiqidi, Mikiyaasa baqidi, “Godaa Ayyaanay tana aggidi waanidi new odanaw bidee?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም የክንዓና ልጅ ሴዴቅያስ ወጥቶ ሚክያስን በጥፊ መታውና፣ “ለመሆኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ከእኔ በየት በኩል ዐልፎ ነው አንተን መጥቶ ያናገረህ?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የከናዕና ልጅ ሴዴቅያስ ወደ ሚክያስ ቀረብ ብሎ በጥፊ በመምታት “ኧረ ከመቼ ወዲህ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእኔ አልፎ አንተን ያነጋገረህ?” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሴዴቅያስ ወዲ ክንዓና ቐሪቡ ንሚክያስ ጕንዲ እዝኑ ፀፍዖ፤ “እቲ መንፈስ እግዚኣብሄር ብኣኻ ዝዛረብስ ንኣይ መኣዝ ሓዲጉኒ እዩ?” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ጻድቅያስ ወዲ ከናዓና ቐሪቡ ንሚክያስ ኣብ ምንጋጋኡ ጸፍዖ፡ እቲ መንፈስ እግዚኣብሄርሲ ንኣኻ ኺዛረብ ካባይ ዝሐለፈስ፡ ከመይ ኢሉ እዩ ድማ በለ። |