1 Kings 22:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሳልሳይ ዓመት ድማ ዮሳፋጥ ንጉስ ይሁዳ ናብ ንጉስ እስራኤል ወረደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በኋላ በሦ​ስ​ተ​ኛው ዓመት የይ​ሁዳ ንጉሥ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ወደ እስ​ራ​ኤል ንጉሥ ወረደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሦስተኛውም ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ወደ እስራኤል ንጉሥ ወረደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይሁን እንጂ በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ለመጐብኘት ወረደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዛን ላይን ይሁዳ ካቲ ዮሳፌጸ እስራኤልያ ካትያ በአናዉ ቤዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Heezzantso laytsan Yihudaa Kaatii Yoosaafees'e Israa'eeliyaa kaatiyaa be'anaw beedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heedzdzanththo layththan Yuhuda kawo Iyoosaafixey Isra7eele kawo be7anaas bides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄን ላይን ዩሁዳ ካዎ ኢዮሳፊጼይ ኢስራኤሌ ካዎ ቤኣናስ ቢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄን ላይን፥ ይሁዳ ካዎይ እዮሳፈፅ እስራኤለ ካዋ በአናዉ ብስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Heedzantho laythan, Yihuda kawoy Iyosaafexi Isra7eele kawa be7anaw bis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሦስተኛው ዓመት ግን የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ የእስራኤልን ንጉሥ ለመጐብኘት ወረደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይሁን እንጂ በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ለመጐብኘት ወረደ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ሳልሰይቲ ዓመት ድማ ኢዮሳፍጥ ንጉስ ይሁዳ ኽበፅሖ ናብ ንጉስ እስራኤል ወረደ።
Amharic Tigrinya 2011 ኰነ ድማ፡ በታ ሳልሰይቲ ዓመት ዮሳፋጥ ንጉስ ይሁዳ ናብ ንጉስ እስራኤል ወረደ።