1 Kings 22:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ እግዚኣብሄር ኣብ ዝፋኑ ተቐሚጡ፡ ብዘሎ ሰራዊት ሰማይ ድማ ብየማኑን ብጸጋማይ ኢዱን ኣብ ጥቓኡ ደው ኢሎም ርኤኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሚክ​ያ​ስም አለ፥ “እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል የሰ​ማ​ሁት እኔ አይ​ደ​ለ​ሁ​ምን? እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዙ​ፋኑ ተቀ​ምጦ፥ የሰ​ማ​ይም ሠራ​ዊት ሁሉ በቀ​ኙና በግ​ራው ቆመው አየሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሚክያስም አለ። እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ እግዚአብሔር በዙፋኑ ተቀምጦ፥ የሰማይም ሠራዊት ሁሉ በቀኙና በግራው ቆመው አየሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሚክያስም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤ “እንግዲህ ጌታ የሚለውን ስማ! ጌታ በሰማይ ባለው ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ፥ መላእክቱም ሁሉ በቀኝና በግራው ቆመው አየሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምካስ ጉጂደካ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ስም መና ጎዳይ ግያዋ ስሳ! መና ጎዳይ ባረ ካዉተ አራታን ኡትና፥ ሳሉዋ ኦላንቻቱ ኡባይ አ ኡሸቻናነ ሀድርሳና ኤቄዳዋንታ ታን በኣድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mikaasi gujjiidekka hawaadan yaageedda; «Simmi Med'inaa Goday giyaawaa sisa! Med'inaa Goday bare kawutetsaa araatan uttina, saluwaa olanchchatuu ubbay Aa ushechchannanne haddirssaana ek'k'eeddawantta taani be'aaddi.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mikiyaasi zaaridi, «Histtiko GODAY gizayssa siya! GODAY ba kawoteththa araatan uttiin salo olanchchati ubbay iza ushachcharanne hadirsara eqqidayta tani be7adis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚኪያሲ ዛሪዲ፥ «ሂስቲኮ ጎዳይ ጊዛይሳ ሲያ! ጎዳይ ባ ካዎቴ ኣራታን ኡቲን ሳሎ ኦላንቻቲ ኡባይ ኢዛ ኡሻቻራኔ ሃዲርሳራ ኤቂዳይታ ታኒ ቤኣዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምክያስ ጉጅድ፥ “ህዛ ጎዳይ ግያባ ስአ! ጎዳይ ባ አራታን ኡትን፥ ሳሎ ኪታንቾት ኡባይ እያ ኡሻቻንነ ሀድርሳን ኤቅዳሽን በአስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Mikiyaasi gujidi, “Hiza Goday giyaba si7a! Goday ba araatan uttin, salo kiitanchoti ubbay iya ushachaninne haddirsan eqidashin be7as.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሚክያስ እንዲህ አለ፤ “እንግዲህ የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን ስማ፤ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ፣ የሰማይ ሰራዊት ሁሉ በቀኙና በግራው ቆመው አየሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሚክያስም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤ “እንግዲህ እግዚአብሔር የሚለውን ስማ! እግዚአብሔር በሰማይ ባለው ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ፥ መላእክቱም ሁሉ በቀኝና በግራው ቆመው አየሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሚክያስ ድማ “ስለዙይ ቃል እግዚኣብሄር ስማዕ። ንእግዚኣብሄር ኣብ ዙፋኑ ተቐሚጡ፥ ኵሎም ሰራዊት ሰማይ ከዓ ብየማኑን ብፀጋሙን ቆይሞም ረአኹ።
Amharic Tigrinya 2011 ሚክያስ ድማ በሎ፡ ስለዚ ቓል እግዚኣብሄር ስማዕ። ንእግዚኣብሄር ኣብ ዝፋኑ ተቐሚጠ፡ ብዘሎ ሰራዊት ሰማይ ከኣ ብየማነ ጸጋሙ ቘይሙ ርኤኹ።