1 Kings 22:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ብዘሎ እስራኤል ከም ጓሳ ዘይብለን ኣባጊዕ ኣብ ጎቦታት ፋሕ ኢሎም ርኤኹ። እግዚኣብሄር ድማ ጐይታ የብሎምን። ነፍሲ ወከፎም ብሰላም ናብ ቤቶም ይምለሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም አለ፥ “እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ እስ​ራ​ኤል ሁሉ ጠባቂ እን​ደ​ሌ​ላ​ቸው በጎች በተ​ራ​ሮች ላይ ተበ​ት​ነው አየሁ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለ፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የእ​ነ​ዚህ አም​ላክ አይ​ደ​ለ​ምን? እያ​ን​ዳ​ንዱ በሰ​ላም ወደ ቤቱ ይመ​ለስ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። እስራኤል ሁሉ ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበትነው አየሁ፤ እግዚአብሔርም። ለእነዚህ ጌታ የላቸውም እያንዳንዱም በሰላም ወደ ቤቱ ይመለስ አለ ብሎ ተናገረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሚክያስም “መላው የእስራኤል ሠራዊት ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በኮረብታዎች ላይ ተበታትነው አያለሁ፤ ጌታም ‘እነዚህ ሰዎች መሪ የላቸውም፤ ስለዚህ ወደየቤታቸው በሰላም ይመለሱ ብሏል’ ሲል መለሰለት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ፥ “እስራኤልያ ኦላንቻቱ ኡባይ ሄንንቻይ ባይና ዶርሳቱዋዳን ደርያን ላለቴዳዋንታ ታን በኣድ። መና ጎዳይ ኡንቱንታ፥ ‘ሀዋንቶ ጎዳይ ባዋ። ኡንቱንቱ ኡባይካ ባረንቱ ሶ ባረንቱ ሶ ሳሮ ቢኖ’ ያጌ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I, «Israa'eeliyaa olanchchatuu ubbay hentsanchchay baynna dorssatuwaadan deriyaan laaletteeddawantta taani be'aaddi. Med'inaa Goday unttuntta, ‹Hawanttoo goday baawa. Unttunttu ubbaykka barenttu soo barenttu soo saro biino› yaagee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mikiyaasi, «Isra7eele olanchchati ubbay heenththanchchay baynda dorsata mala laaletti dishin be7adis. GODAY isttas, ‹Hayssa deraas goday baawa. Istti ubbayka bantta soo bantta soo saron betto› gees» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚኪያሲ፥ «ኢስራኤሌ ኦላንቻቲ ኡባይ ሄንንቻይ ባይንዳ ዶርሳታ ማላ ላሌቲ ዲሺን ቤኣዲስ። ጎዳይ ኢስታስ፥ ‹ሃይሳ ዴራስ ጎዳይ ባዋ። ኢስቲ ኡባይካ ባንታ ሶ ባንታ ሶ ሳሮን ቤቶ› ጌስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምክያስ፥ “እስራኤለ ኦላንቾት ኡባይ ሄንንቾይ ባይና ዶርሳዳ ደርያ ቦላ ላለትዳይሳ ታ በአስ። ጎዳይ፥ ‘ሀይሳታስ ጎድ ባዋ። ኤንቲ ኡባይ ባንታ ሶ ሶ ሳሮ ቦ’ ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Mikiyaasi, “Isra7eele olanchoti ubbay henthanchoy bayna dorsada deriya bolla laaletidaysa ta be7as. Goday, ‘Haysatas godi baawa. Enti ubbay banta soo soo saro boo’ ” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሚክያስ እንዲህ ሲል መለሰ፣ “እስራኤል ሁሉ ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በየተራራው ላይ ተበትነው አየሁ፣ እግዚአብሔርም ፣ ‘ይህ ሕዝብ ጌታ የለውም፤ እያንዳንዱ በሰላም ወደየቤቱ ይሂድ’ አለ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሚክያስም “መላው የእስራኤል ሠራዊት ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በኮረብታዎች ላይ ተበታትነው አያለሁ፤ እግዚአብሔርም ‘እነዚህ ሰዎች መሪ የላቸውም፤ ስለዚህ ወደየቤታቸው በሰላም ይመለሱ ብሎአል’ ሲል መለሰለት።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቢይ ሚክያስ ከዓ ኸምዙይ በለ፦ “ንዅሎም ሰራዊት እስራኤል ጓሳ ኸም ዘይብለን ኣባጊዕ፥ ኣብ እምባ ፋሕ ኢሎም ረአኽዎም። እግዚኣብሄር ድማ ‘እዚኣቶም መራሒ የብሎምን፤ ነፍሲ ወከፍ ብሰላም ነናብ ቤቶም ይመለሱ’ በለ።”
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኸኣ በለ፡ ንብዘለዉ እስራኤል ጓሳ ኸም ዜብለን ኣባጊዕ ኣብ ኣኽራን ፋሕ ኢሎም ርኤኽዎም። እግዚኣብሄር ድማ፡ እዚኣቶም ጐይታ የብሎምን፡ ነፍሲ ወከፍ ብሰላም ነናብ ቤቶም ይመለሱ፡በለ።