1 Kings 21:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዓልቲ ቤቱ ኢዛቤል ግና ናብኡ መጺኣ፡ እንጌራ ኽሳዕ ዘይትበልዕ መንፈስካ ስለምንታይ ሓዚኑ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም መል​እ​ክ​ተ​ኞች ተመ​ል​ሰው መጥ​ተው እን​ዲህ አሉት፥ “ወልደ አዴር እን​ዲህ ይላል፦ ቀድ​መህ ብር​ህ​ንና ወር​ቅ​ህን፥ ሚስ​ቶ​ች​ህ​ንና ልጆ​ች​ህ​ንም ላክ​ልኝ ብዬ ልኬ​ብህ ነበር፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም መልእክተኞች ተመልሰው። ወልደ አዴር እንዲህ ይላል። ቀድሞ ብርህንና ወርቅህን ሴቶችህንና ልጆችህንም ትሰጠኛለህ ብዬ ልኬብህ ነበር፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም መልእክተኞች ተመልሰው፦ የአዴር ልጅ እንዲህ ይላል፦ “ቀድሞ ብርህንና ወርቅህን ሴቶችህንና ልጆችህንም ትሰጠኛለህ ብዬ ልኬብህ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ማቻታ ኤልዛቤላ አኮ ገላደ፥ “ኔን ሀዋ ኬና አያዉ ሀንቀታዲ? አያዉ ቁማ ሜናን እጻይ?” ያጋደ ኦቻዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa machchatta Elzzaabeela aakko gelaade, «Neeni hawaa keena ayaw hank'k'etaadii? Ayaw k'umaa meennaan is's'ay?» yaagaadde oochchaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza machcha Elzabeela izakko gelada, «Neni hayssa keeha aazas yiillotadii? Ays kath montta ixxadii?» ga oychchadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ማቻ ኤልዛቤላ ኢዛኮ ጌላዳ፥ «ኔኒ ሃይሳ ኬሃ ኣዛስ ዪሎታዲ? ኣይስ ካ ሞንታ ኢጻዲ?» ጋ ኦይቻዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ማችያ ኤልዛቤላ እያኮ ገላዳ፥ “ነና ሀይሳዳ ይሎይዳይ አይቤ? አይስ ካ ሞና እፃይ?” ያጋዳ ኦይቻሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya machiya Elzabeela iyako gelada, “Nena haysada yiloyiday aybee? Ayis kathi moonna ixay?” yaagada oychasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሚስቱ ኤልዛቤልም ወደ እርሱ ገብታ፣ “እስከዚህ የተበሳጨኸው፣ ምግብስ የማትበላው ለምንድን ነው?” ብላ ጠየቀችው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሚስቱም ኤልዛቤል ወደ እርሱ ቀርባ “እንደዚህ ያበሳጨህ ነገር ምንድን ነው? ስለምንስ ምግብ አትበላም?” ስትል ጠየቀችው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰበይቱ ኤልዛቤል ድማ ናብኡ መፂኣ “ስለ ምንታይ እዩ መንፈስካ ጕህዩ ዘሎ እንጀራ ዘይትበልዕ?” በለቶ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰበይቱ ኢዛቤል ድማ ናብኡ መጺኣ፡ እንጌራ ዘይትበልዕ፡ እንታይ ኴንካ ኢኻ መንፈስካ ጒህዩ ዘሎ በለቶ።