1 Kings 21:35 — Compare Translations
2 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከነቢያትም ልጆች አንድ ሰው መጥቶ በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን፥ “ግደለኝ” አለው። ሰውዬውም ይገድለው ዘንድ እንቢ አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከነቢያትም ወገን አንድ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን። ምታኝ አለው። ሰውዮውም ይመታው ዘንድ እንቢ አለ። |