1 Kings 21:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣከኣብ ነዚ ቓል እዚ ምስ ሰምዐ፡ ክዳውንቱ ቀዲዱ ኣብ ስጋኡ ማቕ ኣንቢሩ፡ ጾመ፡ ማቕ ተኸዲኑ ድማ ደቀሰ፡ ቀስ ኢሉ ድማ ከደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች ተቈጠሩ፤ ሊገጥሙአቸውም ወጡ፤ የእስራኤልም ልጆች እንደ ሁለት ትናንሽ የፍየል መንጋዎች ሆነው በፊታቸው ሰፈሩ፤ ሶርያውያን ግን ምድርን ሞልተዋት ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች ተሰለፉ፥ ሊገጥሙአቸውም ወጡ፤ የእስራኤልም ልጆች እንደ ሁለት ትናንሾች የፍየል መንጋዎች ሆነው በፊታቸው ሰፈሩ፤ ሶርያውያን ግን ምድሩን ሞልተው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች ተሰለፉ፥ ሊገጥሙአቸውም ወጡ፥ የእስራኤልም ልጆች እንደ ሁለት ትናንሾች የፍየል መንጋዎች ሆነው በፊታቸው ሰፈሩ፥ ሶርያውያን ግን ምድሩን ሞልተው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አካብ ሀ ሃሳያ ስሴዳ ዎደ፥ ባረ ማዩዋ ፔደ፥ ዋሩዋ ማዬዳ፤ ያቲደ ጾሜ። ዋሩዋ ማዮሳና ግሴዳ፤ ካዮቲደ ሀመቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Akaabi ha haasayaa siseedda wode, bare mayuwaa peed'iide, waaruwaa mayyeedda; yaatiide s'oomee. Waaruwaa mayyosaanna giseedda; kayyottiidde hametteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Akaabey ha yo7oza siyida mala ba may7o pooshshi yeggidi maaqa may7i xoomides. Maaqaa may7ida mala ichchides; ceecishekka yuuyides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣካቤይ ሃ ዮኦዛ ሲዪዳ ማላ ባ ማይኦ ፖሺ ዬጊዲ ማቃ ማይኢ ጾሚዴስ። ማቃ ማይኢዳ ማላ ኢቺዴስ፤ ጬጪሼካ ዩዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አካብ ሄሳ ስእዳ ዎደ ባ ማኡዋ ዳክድ፥ ካዮ ማኦ ማእድ ፆምስ። ካዮ ማኦ ማእድ ስኬስ፤ አዛንሸ ሄመቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Akaabi hessa si7ida wode ba ma7uwa daakidi, kayo ma7o ma7idi xoomis. Kayo ma7o ma7idi dhiskees; azzanishe hemetees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አክዓብም ይህን ቃል ሲሰማ ልብሱን ቀደደ፤ ማቅ ለብሶ፤ ጾመ፤ በማቅ ላይ ተኛ በሐዘን ኵርምት ብሎም ይሄድ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኤልያስ ንግግሩን ከፈጸመ በኋላ አክዓብ ልብሱን በመቅደድና አውልቆ በመጣል ማቅ ለበሰ፤ እህል መቅመስንም እምቢ አለ፤ ማቁንም እንደ ለበሰ ይተኛ ነበር፤ ሲሄድም ከጭንቀቱ ብዛት የተነሣ ፊቱ ጠቊሮ ይታይ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣክኣብ ዘረባ ኤልያስ ምስ ሰምዐ፥ ክዳውንቱ ቐደደ፤ ወጮ ተኸዲኑ ፆመ፤ ኣብ ወጮ ድማ ደቀሰ፤ ጕህዩን ሓዚኑን ቀስ ኢሉ ይኸይድ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ድማ፡ ኣከኣብ እዚ ዘረባ እዚ ምስ ሰምዔ፡ ክዳውንቱ ቐደድ፡ ስጋኡ ማቕ ከዲኑ ጾመ፡ ኣብ ማቕ ድማ ደቀሰ፡ ቀስ ኢሉውን ይኸይድ ነበረ። |