1 Kings 21:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪ እዚ ናቦት እቲ ይዝሬላዊ ኣብ ይዝሬል ኣብ ጥቓ ቤተ መንግስቲ ኣከኣብ ንጉስ ሰማርያ ዝነበረት ኣታኽልቲ ወይኒ ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሶ​ር​ያም ንጉሥ ወልደ አዴር ሠራ​ዊ​ቱን ሁሉ ሰበ​ሰበ፤ ወጥ​ቶም ሰማ​ር​ያን ከበ​ባት፤ እየ​ጠ​በ​ቃ​ቸ​ውም ተቀ​መጠ። ከእ​ር​ሱም ጋር ሠላሳ ሁለት ነገ​ሥ​ታት ነበሩ፤ ፈረ​ሶ​ችና ሰረ​ገ​ሎ​ችም ነበሩ፤ ወጥ​ተ​ውም ሰማ​ር​ያን ከበ​ቧት፥ ወጓ​ትም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሶርያም ንጉሥ ወልደ አዴር ጭፍራውን ሁሉ ሰበሰበ፤ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሁለት ነገሥት ነበሩ፥ ፈረሶችና ሰረገሎችም ነበሩ፤ ወጥቶም ሰማርያን ከበበ፥ ወጋትም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሶርያም ንጉሥ የአዴር ልጅ ጭፍራውን ሁሉ ሰበሰበ፥ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሁለት ንጉሦች ነበሩ፥ ፈረሶችና ሰረገሎችም ነበሩ፥ ወጥቶም ሰማርያን ከበበ፥ ወጋትም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዝራኤልያ ናቡተዉ ሳማርያ ካትያ አካባ ጎልያ ማታን እዝራኤላን ዎይንያ ቱራ ሳአይ ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iziraa'eeliyaa Naabutew Samaariyaa Kaatiyaa Akaaba golliyaa matan Iziraa'eelan woyniyaa turaa sa'ay de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izra7eele dere as Naabutes Samaariya Kawo Akaabe keeththa matan woyne tokkizasohoy dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዝራኤሌ ዴሬ ኣስ ናቡቴስ ሳማሪያ ካዎ ኣካቤ ኬ ማታን ዎይኔ ቶኪዛሶሆይ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳማረ ካዋ አካባ ጋ ማታን ናቡተስ እዝራኤለን ዎይነ ጋደይ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Samaare Kawa Akaaba gadho matan Naabutes Izira7eelen woyne gadey de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከጥቂት ጊዜ በኋላ በኢይዝራኤላዊው በናቡቴ የወይን ተክል ቦታ ላይ አንድ ነገር ደረሰ፤ ቦታውም በኢይዝራኤል ውስጥ ከሰማርያ ንጉሥ ከአክዓብ ቤተ መንግሥት አጠገብ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ናቡቴ ተብሎ የሚጠራ አንድ ሰው ነበር፤ እርሱም በኢይዝራኤል በሚገኘው በንጉሥ አክዓብ ቤተ መንግሥት አጠገብ የራሱ ርስት የሆነ አንድ የወይን ተክል ቦታ ነበረው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኢይዝራኤላዊ ናቡቴ ኣብ ኢይዝራኤል፥ ኣብ ጥቓ ቤት ኣክኣብ ንጉስ ሰማርያ፥ ኣታኽልቲ ወይኒ ነበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕርዚ ነገር እዚ ኸኣ ዀነ፡ ንናቦት ይዝርኤላዊ ኣብ ይዝርኤል፡ ኣብ ጥቓ ኣዳራሽ ኣከኣብ ንጉስ ሰማርያ ኣታኽልቲ ወይኒ ነበሮ።