1 Kings 20:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ከኣ ተቘጽሩ፡ ኵላቶም ድማ ተረኺቦም ኣንጻሮም ተጓዕዙ። ኣራማውያን ግና ነታ ምድሪ መሊኦምዋ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አክዓብም ይህን ቃል በሰማ ጊዜ ከእግዚአብሔር ፊት የተነሣ ደነገጠ፤ ልብሱንም ቀደደ፤ እያለቀሰም ሄደ፤ በሰውነቱም ላይ ማቅ ለበሰ፤ ጾመም፤ ኢይዝራኤላዊው ናቡቴንም በገደለበት ቀን ደግሞ ማቅ ለብሶ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አክዓብም ይህን ቃል በሰማ ጊዜ ልብሱን ቀድዶ ገላውን ማቅ አለበሰ፥ ጾመም፥ በማቅ ላይም ተኛ፥ ቅስስ ብሎም ሄደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስራኤላውያንም ተጠርተው ከሚያስፈልጋቸው ስንቅና ትጥቅ ጋር ለጦርነት ተዘጋጁ፤ እነርሱም ወደ ጦርነቱ በመዝመት በሁለት ቡድን ተከፍለው ከሶርያውያን ፊት ለፊት ባለው ቦታ ሰፈሩ፤ የእስራኤል ወታደሮች ቍጥር አገሩን ካጥለቀለቀው ከሶርያውያን ሠራዊት ብዛት ጋር ሲነጻጸር ከሁለት የተከፈሉ የጥቂት ፍየሎች መንጋዎች ይመስሉ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ኦላንቻቱካ ሺቂደ፥ ሽንቃነ ኦላ ሚሻ አኪደ፥ ኡንቱንቱና ኦላ ጋከታናዉ ላኡ ጭታ ግዲደ ከሴድኖ። እስራኤላቱ ላኡ ጉ ዴሻ ዉድያ ማላቲደ፥ ኡንቱንቱኮ ስሚደ ኡቴድኖ፤ ሽን ሶረቱ ጋጻርያ ኡባ ማዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa olanchchatuukka shiik'iide, shink'k'aanne olaa miishshaa akkiide, unttunttunna olaa gaketanaw laa"u c'ita gidiide keseeddino. Israa'eelatuu laa"u guutsa deeshsha wudiyaa malatiide, unttunttukko simmiide utteeddino; shin Sooretuu gas'ariyaa ubbaa mayyeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele olanchchatikka shinqenne ola miish ekkidi isttara olettanaas nam7u butte gididi kezida. Aaraame olanchchati biittaa gadaa may7i uttiin Isra7eele olanchchati gidikko nam7u guuththa deysha wudeta mala isttafe sinththa baggara dunkaani uttida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኦላንቻቲካ ሺንቄኔ ኦላ ሚሽ ኤኪዲ ኢስታራ ኦሌታናስ ናምኡ ቡቴ ጊዲዲ ኬዚዳ። ኣራሜ ኦላንቻቲ ቢታ ጋዳ ማይኢ ኡቲን ኢስራኤሌ ኦላንቻቲ ጊዲኮ ናምኡ ጉ ዴይሻ ዉዴታ ማላ ኢስታፌ ሲን ባጋራ ዱንካኒ ኡቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ኦላንቾት ሺቅድ፥ ሽንቀነ ኦላ ሚሸ ኤክድ፥ ኤንታራ ኦለታናዉ ናምኡ ጩጋ ግድድ ከይዶሶና። እስራኤለት ናምኡ ጉ ዴሻ ዉደ ዳንድ፥ ኤንታኮ ስሚድ ኡትዶሶና፤ ሽን ሶረት ጋፃርያ ኡባ ማእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele olanchoti shiiqidi, shinqenne ola miishe ekidi, entara oletanaw nam7u cuga gididi keyidosona. Isra7eeleti nam7u guutha deesha wude daanidi, entako simmidi uttidosona; shin Sooreti gaxariya ubbaa ma7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያንም እንደዚሁ ተሰብስበው ስንቅ ከተሰጣቸው በኋላ ሊገጥሟቸው ተሰልፈው ወጡ። ሶርያውያን አገር ምድሩን ሞልተውት ሳለ፣ እስራኤላውያን ግን እንደ ሁለት ትንንሽ የፍየል መንጋ ሆነው ከፊት ለፊታቸው ሰፈሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያንም ተጠርተው ከሚያስፈልጋቸው ስንቅና ትጥቅ ጋር ለጦርነት ተዘጋጁ፤ እነርሱም ወደ ጦርነቱ በመዝመት በሁለት ቡድን ተከፍለው ከሶርያውያን ፊት ለፊት ባለው ቦታ ሰፈሩ፤ የእስራኤል ወታደሮች ቊጥር አገሩን ካጥለቀለቀው ከሶርያውያን ሠራዊት ብዛት ጋር ሲነጻጸር ከሁለት የተከፈሉ የጥቂት ፍየሎች መንጋዎች ይመስሉ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ድማ ኸተቱ፤ ስንቆም ሒዞምውን ክዎግእዎም ከዱ። እቶም ደቂ እስራኤል ከዓ ኽልተ ኣናእሽቱ መጓሰ ኣጣል መሲሎም ኣብ መንፅሮም ሰፈሩ። እቶም ሶርያውያን ግና ነታ ምድሪ መሊኦምዋ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል ድማ ተቘጺሮም ስንቆምውን ሒዞም ኪቃባበልዎም ከዱ። እቶም ደቂ እስራኤል ከኣ ክልተ ናእሽቱ መጓሰ ኣጣል መሲሎም ኣብ መንጽሮም ሰፈሩ። እቶም ሶርያውያና ግና ነታ ምድሪ መሊኦምዋ ነበሩ። |