1 Kings 20:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጉስ እስራኤል ድማ ወጺኡ ነቶም ኣፍራስን ሰረገላታትን ስዒሩ ንኣራማውያን ድማ ብብዙሕ ምሕራድ ሰዓሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ፥ ክፉ ነገር አመ​ጣ​ብ​ሃ​ለሁ፤ እሳ​ትን ከኋ​ላህ አነ​ድ​ዳ​ለሁ፤ ዐጥር ተጠ​ግቶ እስ​ከ​ሚ​ሸን ድረስ የአ​ክ​ዓ​ብን ዘር አጠ​ፋ​ዋ​ለሁ፤ በእ​ስ​ራ​ኤል ውስጥ ያሉ​ት​ንም፥ የሌ​ሉ​ት​ንም እነ​ቅ​ላ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ ክፉ ነገር አመጣብሃለሁ፥ ፈጽሞም እጠርግሃለሁ፥ ከአክዓብም በእስራኤል ዘንድ የታሰረውንና የተለቀቀውን ወንድ ሁሉ አጠፋለሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ አክዓብም ወደ ጦሩ ሜዳ ገብቶ የጠላትን ፈረሶችና ሠረገሎች ማረከ፤ በሶርያውያንም ላይ ታላቅ ጥፋት በማድረስ ድል አደረጋቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ ካቲ ኦላዉ ከሲደ፥ ፓራቱዋነ ፓራ ጋረቱዋ ኦሞዴዳ፤ ሶርያ አሳቱዋካ ዎዋ ቡዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa kaatii olaw kesiide, paratuwaanne paraa gaaretuwaa omoodeedda; Sooriyaa asatuwaakka wod'uwaa butseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawo Akaabey olaa sinth sinth sugi biidi paratanne para-gaareta di7i ekkides; Aaraame asaakka dippi histtides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ካዎ ኣካቤይ ኦላ ሲን ሲን ሱጊ ቢዲ ፓራታኔ ፓራ-ጋሬታ ዲኢ ኤኪዴስ፤ ኣራሜ ኣሳካ ዲፒ ሂስቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ካዎይ ኦላስ ከይድ፥ ፓራታነ ፓራ ጋረታ ድእስ፤ ሶረ አሳካ ዎ ቡስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawoy olas keyidi, paratanne para gaareta di77is; Soore asaaka wodho buthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል ንጉሥ አክዓብም ወደ ፊት በመግፋት ፈረሶችንና ሠረገሎችን ማረከ፤ በሶርያውያንም ላይ ከባድ ጕዳት አደረሰባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ አክዓብም ወደ ጦሩ ሜዳ ገብቶ የጠላትን ፈረሶችና ሠረገሎች ማረከ፤ በሶርያውያንም ላይ ታላቅ ጥፋት በማድረስ ድል አደረጋቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣክኣብ ንጉስ እስራኤል ከዓ ናብ ውግእ ኣትዩ ናይ ፀላእቲ ኣፍራስን ሰረገላታትን ማረኸ። ንሶርያውያን ከዓ ብርቱዕ ጕድኣት ኣብፅሐሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንጉስ እስራኤል ከኣ ወጺኡ ንፈረስን ንሰረገላን ሰባበረ፡ ንሶርያውያን ብርቱዕ ስዕረት ሰዐሮም።