1 Kings 20:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድሕሪ ቀትሪ ድማ ወጹ። ቤንሃዳድ ግን ንሱን እቶም ነገስታትን፡ እቶም ዝሕግዝዎ ዝነበሩ ሰላሳን ክልተን ነገስታት፡ ኣብቲ መዳጎኒታት ሰኺሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አክ​ዓ​ብም ኢይ​ዝ​ራ​ኤ​ላ​ዊው ናቡቴ እንደ ሞተ በሰማ ጊዜ ወደ ኢይ​ዝ​ራ​ኤ​ላ​ዊው ወደ ናቡቴ ወይን ቦታ ሊወ​ር​ሰው ተነ​ሥቶ ወረደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አክዓብም ናቡቴ እንደ ሞተ በሰማ ጊዜ ይወርሰው ዘንድ ወደ ኢይዝራኤላዊው ወደ ናቡቴ ወይን ቦታ ሊወርድ ተነሣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቤንሀዳድና የእርሱ የጦር ቃል ኪዳን ጓደኞች የሆኑ ሠላሳ ሁለቱ ነገሥታት በድንኳኖቻቸው ውስጥ በመጠጥ ሰክረው በነበሩበት ጊዜ እኩለ ቀን ላይ የእስራኤል ሠራዊት ወጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year በንሀዳድ ባረና ማዴዳ ሀታማነ ላኡ ካተቱዋና እትፐ ዱንካንያን ኡቲደ ኡሻን ማት ደእሽን፥ ሴታ ጋላስ እስራኤልያ ኦላንቻቱ ኦላዉ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Benihadaadi barena maaddeedda hattamanne laa"u kaatetuwaanna ittippe dunkkaaniyaan uttiide ushshan matsotti de'ishshin, seeta gallassi Israa'eeliyaa olanchchatuu olaw keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Beeni-Hadaadey bana maaddiza 32 kawotara issife dunkaanen utti uyishe maththotti dishin seeta gallas Isra7eele olanchchati olas kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቤኒ-ሃዳዴይ ባና ማዲዛ 32 ካዎታራ ኢሲፌ ዱንካኔን ኡቲ ኡዪሼ ማቲ ዲሺን ሴታ ጋላስ ኢስራኤሌ ኦላንቻቲ ኦላስ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) በን-ሀዳድ ባና ማድዳ ሀስታማነ ናምኡ ካዎታራ እስፈ ዱንካንያን ኡትድ ኡሻን ማትዳሽን፥ ሴታ ጋላስ እስራኤለ ኦላንቾት ኦላስ ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ben-Hadaadi bana maaddida hastamanne nam7u kawotara issife dunkaaniyan uttidi ushshan mathotidashin, seeta gallas Isra7eele olanchoti olas keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም ቤን ሀዳድና ከእርሱ ጋር ተባብረው የነበሩት ሠላሳ ሁለቱ ነገሥታት በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሰክረው ሳለ እኩለ ቀን ላይ መጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቤንሀዳድና የእርሱ የጦር ቃል ኪዳን ጓደኞች የሆኑ ሠላሳ ሁለቱ ነገሥታት በድንኳኖቻቸው ውስጥ በመጠጥ ሰክረው በነበሩበት ጊዜ እኩለ ቀን ላይ የእስራኤል ሠራዊት ወጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፍርቂ መዓልቲ ምስ ኮነ ድማ፥ ወፁ። ወልደ ኣዴር ግና፥ ንሱን እቶም ክሕግዝዎ ዝመፁ ሰላሳን ክልተን ነገስታትን ኣብ ድንኳናት ይሰትዩን ይሰኽሩን ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ፍርቂ መዓልቲ ምስ ኰነ ድማ፡ ወጹ። ቤንሃዳድ ግና፡ ንሱን እቶም ነገስታትን፡ እቶም ኪሕግዝዎዝመጹ ሰላሳን ክልተን ነገስታት ኣብ ድንኳናት ይሰትዩን ይሰኽሩን ነበሩ።