1 Kings 20:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቶም መንእሰያት ሹማምንቲ ኣውራጃታት ከኣ ቈጸሮም፣ ክልተ ሚእትን ሰላሳን ክልተን ድማ ነበሩ። ብድሕሪኦም ከኣ ንዅሎም ህዝቢ፡ ንዅሎም ደቂ እስራኤል፡ ሾብዓተ ሽሕ ቈጸሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤልዛቤልም በሰማች ጊዜ አክዓብን፥ “ናቡቴ ሞቶአል እንጂ በሕይወት አይደለምና በገንዘብ ይሰጥህ ዘንድ እንቢ ያለውን የኢይዝራኤላዊውን የናቡቴን የወይን ቦታ ተነሥተህ ውረስ” አለችው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤልዛቤልም ናቡቴ ተወግሮ እንደ ሞተ በሰማች ጊዜ ኤልዛቤል አክዓብን። ናቡቴ ሞቶአል እንጂ በሕይወት አይደለምና በገንዘብ ይሰጥህ ዘንድ እንቢ ያለውን የኢይዝራኤላዊውን የናቡቴን የወይን ቦታ ተነሥተህ ውረስ አለችው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ንጉሡ ብዛታቸው ሁለት መቶ ሠላሳ ሁለት ብቻ የሆነ በአውራጃ አስተዳዳሪዎች ትእዛዝ ሥር የሆኑትን ወጣትነት ያላቸውን ወታደሮች ጠራ፤ ቀጥሎም ጠቅላላ ብዛቱ ሰባት ሺህ የሆነ የእስራኤልን ሠራዊት ጠራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ አካብ አዉራጃ ሞድያዋንቱ አዛዝያ ያላጋ ኦላንቻቱዋ፥ ላኡ ጼታነ ሀታማነ ላአቱዋ ሺሼዳ። ቃይ አቴዳ እስራኤልያ አሳ፥ ላፑን ሻኣ ሺሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Akaabi awuraajjaa mooddiyaawanttu azaziyaa yalaga olanchchatuwaa, laa"u s'eetanne hattamanne laa"atuwaa shiishsheedda. K'ay atteeda Israa'eeliyaa asaa, laappun sha"aa shiishsheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Akaabey awuraajjan azaziza 232 ola gadawata shiishshides. Qasse attida 7,000 Isra7eele olanchchata shiishshides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኣካቤይ ኣዉራጃን ኣዛዚዛ 232 ኦላ ጋዳዋታ ሺሺዴስ። ቃሴ ኣቲዳ 7,000 ኢስራኤሌ ኦላንቻታ ሺሺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ አካብ አዉራጃ ሃረይሳት ኪትያ ናአተ ኦላንቾታ፥ 232 ሺሽስ። ቃስ 7,000 አትዳ እስራኤለ አሳ ሺሽስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Akaabi awuraja haareysati kiittiya na7atetha olanchota, 232 shiishis. Qassi 7,000 attida Isra7eele asaa shiishis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ አክዓብ የየአውራጃው አዛዥ የሆኑትን ሁለት መቶ ሠላሳ ሁለት ወጣት መኰንኖች ጠራ፤ ከዚያም የቀሩትን እስራኤላውያን ሰበሰበ፤ እነዚህም በአጠቃላይ ሰባት ሺሕ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ንጉሡ ብዛታቸው ሁለት መቶ ሠላሳ ሁለት ብቻ የሆነ በአውራጃ አስተዳዳሪዎች ትእዛዝ ሥር የሆኑትን ወጣትነት ያላቸውን ወታደሮች ጠራ፤ ቀጥሎም ጠቅላላ ብዛቱ ሰባት ሺህ የሆነ የእስራኤልን ሠራዊት ጠራ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ነቶም ኣገልገልቲ እቶም ኣመሓደርቲ ሃገር ቈፀሮም እሞ፥ ክልተ ሚእትን ሰላሳን ክልተን ኮኑ። ደድሕሪኣቶም ከዓ ንዅሉ ህዝብን ንዅሎም ሰራዊት ደቂ እስራኤልን ቈፀሮም እሞ ሸውዓተ ሽሕ ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ነቶም ገላዉ እቶም ሹማምቲ ሃገር ቈጸሮም እሞ፡ ክልተ ሚእቲን ሰላሳን ክልተን ኰኑ። ድሕሪኦም ከኣ ንብዘሎ ህዝቢ፡ ንዂሎም ደቂ እስራኤል ቈጸሮም እሞ፡ ሾብዓተ ሽሕ ኰኑ። |