1 Kings 2:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰሎሞን ድማ ንኣብያታር ካህን እግዚኣብሄር ስለ ዘይኰነ ሰጐጎ። ነቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ቤት ኤሊ ኣብ ሺሎ እተዛረቦ ቓል ምእንቲ ኺፍጽም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሴሎም በዔሊ ቤት ላይ የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ ሰሎሞን አብያታርን ከእግዚአብሔር ክህነት አወጣው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሴሎም በዔሊ ቤት ላይ የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ ሰሎሞን አብያታርን ከእግዚአብሔር ክህነት አወጣው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ሰሎሞን አብያታርን የጌታ ካህን ሆኖ ከሚያገለግልበት የክህነት ሥልጣን ሽሮ አባረረው፤ በዚህም ዓይነት ጌታ በሴሎ ስለ ካህኑ ዔሊና ስለ ትውልዱ የተናገረው ቃል ተፈጸመ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቲደ ሶሎሞነ አብያታራ መና ጎዳ ቄሳቱዋ ግድያ ሳኣፐ ድጊደ፥ መና ጎዳይ ሴሎን ኤልያ ጎልያ አሳዋ ኦዴዳዋ ፖሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatiide Solomone Abiyaataara Med'inaa Godaa k'eesatuwaa gidiyaa sa'aappe diggiide, Med'inaa Goday Seelon Eeliya golliyaa asaawaa odeeddawaa poleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Seelon qeese Eele keeththa asaa gishshas yootidayssa polanaas Solomooney Abiyaataare GODAAS qeeseteththan ooththizasoppe diggides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሴሎን ቄሴ ኤሌ ኬ ኣሳ ጊሻስ ዮቲዳይሳ ፖላናስ ሶሎሞኔይ ኣቢያታሬ ጎዳስ ቄሴቴን ኦዛሶፔ ዲጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሶሎሞነይ፥ አብያታር ጎዳ ካህነ ግድዳ በሳፈ ድግድ፥ ጎዳይ ሴሎን ኤለ ሶ አሳስ ኦድዳ ቃላ ፖልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Solomoney, Abyataari Godaa kahine gidida bessaafe diggidi, Goday Seelon Eele soo asaas odida qaala polis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ዔሊ ቤት በሴሎ የተናገረውን ቃል ለመፈጸም፣ ሰሎሞን አብያታርን ከእግዚአብሔር ክህነት አስወገደው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ሰሎሞን አብያታርን የእግዚአብሔር ካህን ሆኖ ከሚያገለግልበት የክህነት ሥልጣን ሽሮ አባረረው፤ በዚህም ዐይነት እግዚአብሔር በሴሎ ስለ ካህኑ ዔሊና ስለ ትውልዱ የተናገረው ቃል ተፈጸመ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ቤት ኤሊ፥ ኣብ ሴሎ ዝተዛረቦ ቓል ምእንቲ ኽፍፀም፥ ሰሎሞን ንኣብያታር ካህን እግዚኣብሄር ኮይኑ ኻብ ምግልጋል ሰዓሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በዚ ኸምዚ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ቤት ኤሊ ኣብ ሺሎ እተዛረቦ ቓል ምእንቲ ኺፍጸም፡ ሰሎሞን ንኣብያታር ካህን እግዚኣብሄር ካብ ምዃን ሰዐሮ። |